መንገዶችን ማረሚያ

መንገዶች ማረሚያ ንግግር ውስጥ ዝግጁ የሆኑ ፎልደሮች መምረጥ ይችላሉ LibreOffice.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ - LibreOffice - መንገድ :

Choose Tools - AutoText - Path. (autotext only)


መንገዶች

ቀደም ብለው የ ተጨመሩ መንገዶችን ዝርዝር ይዟል: ነባር መንገዱ ላይ ምልክት ያድርጉ ለ አዲስ ፋይሎች

መጨመሪያ

መክፈቻ የ መንገድ መምረጫ ንግግር ለ መምረጥ ሌላ ፎልደር ወይንም የ መክፈቻ ንግግር ሌላ ፋይል ለመምረጥ

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

Please support us!