LibreOffice እና ኢንተርኔት

ይህ ክፍል የሚያቀርበው መረጃ ስለ ኢንተርኔት ጉዳይ ነው: በ የ ኢንተርኔት ደንብ ቃላት መፍቻ አስፈላጊ ደንቦችን ይገልጻል

ድህረ ገጾች

አዲስ ድህረ ገጽ በ ኢንተርኔት ላይ ለ መፍጠር ይክፈቱ አዲስ የ HTML ሰነድ በ መምረጥ ፋይል - አዲስ

Please support us!