Java Platform Support

LibreOffice ይደግፋል የ Java platform መተግበሪያዎች ለማስኬድ እና አካላቶች መሰረት ያደረጉ በ JavaBeans architecture.

ለ LibreOffice መደገፍ የ Java platform, እርስዎ መግጠም አለብዎት የ Java 2 Runtime Environment ሶፍትዌር: በሚገጥሙ ጊዜ LibreOffice, ራሱ በራሱ ያቀርባል ምርጫ ለ መግጠም: እነዚህ ፋይሎች ካልተገጠሙ: እርስዎ እነዚህን ፋይሎች መግጠም ይችላሉ አስፈላጊ ከሆኑ

የ Java platform ድጋፍ መጀመር አለበት በ LibreOffice ለማስኬድ የ Java applications.

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ JDBC driver ከ መጠቀምዎ በፊት: እርስዎ መጨመር አለብዎት የ ክፍል መንገድ ይምረጡ - LibreOffice - የ ረቀቀ እና ይጫኑ የ ክፍል መንገድ ቁልፍ: እርስዎ ከ ጨመሩ በኋላ የ መንገድ መረጃ እንደገና ያስጀምሩ LibreOffice.


የ ማስታወሻ ምልክት

Your modifications at the - LibreOffice - Advanced tab page will be used even if the Java Virtual Machine (JVM) has been started already. After any modifications to the ClassPath you must restart LibreOffice. The same is true for modifications under - Internet - Proxy. Only the boxes "HTTP Proxy" and their ports do not require a restart—they will be evaluated when you click OK.


Please support us!