LibreOffice 24.8 እርዳታ
The Edit Points Bar appears when you select a polygon object and click Edit Points.
ይህ የቀረበው ተግባር እርስዎን የሚያስችለው ነጥቦችን ማረም ነው የ ክብ ወይንም ወደ ክብ የተቀየሩ እቃዎችን: የሚቀጥሉት ምልክቶች ዝግጁ ይሆናሉ:
ነጥቦች ማረሚያ
እርስዎ ነጥቦችን የሚያንቀሳቅሱበት ዘዴ ማስጀመሪያ የ አይጥ መጠቆሚያው ትንሽ ባዶ ስኴር ያሳያል በ ነጥብ ላይ በሚቀመጥ ጊዜ: ነጥቡን ወደ ሌላ ቦታ ይጎትቱ: በ ነጥቡ በ ሁለት በኩል ያለው ክብ እንቅስቃሴውን ይከተላል: በ ክብ ክፍል መካከል የሚቀጥለው ነጥብ ቅርጽ ይቀይራል
ክብ በ ሁለት ነጥቦች መካከል ያድርጉ ወይንም በ ተዘጋ ክብ ውስጥ እና ይጎትቱ አይጡን ተጭነው ይዘው ጠቅላላ ክቡ ቅርጹን ሳይቀይር ይንቀሳቀሳል
ነጥቦች ማንቀሳቀሻ
የ ማስገቢያ ዘዴ ማስጀመሪያ: ይህ ዘዴ እርስዎን የሚያስችለው ነጥቦች ማስገባት ነው እርስዎ ነጥቦችን ማንቀሳቀስ ይችላሉ: እንደ ማንቀሳቀሻ ዘዴ: ነገር ግን እርስዎ ክብ ላይ ከ ተጫኑ በ ሁለት ነጥቦች መካከል እና አይጡን ካንቀሳቀሱ ተጭነው ይዘው የ አይጥ ቁልፍ አዲስ ነጥብ ያስገባል: ነጥቡ ለስላሳ ነጥብ ነው: እና የ ነጥቦቹ መቆጣጠሪያ መስመር አጓዳኝ ነው እና በሚቀሳቀስ ጊዜ እንደ ነበር ይቆያል
እርስዎ መፍጠር ከ ፈለጉ የ ጠርዝ ነጥብ መጀመሪያ ማስገባት አለብዎት ከ ሁለቱ አንዱን ለስላሳ ወይንም ተመሳሳይ ነጥብ እና ከዛ ይቀየራል ወደ ጠርዝ ነጥብ በ መጠቀም የ ጠርዝ ነጥብ.
ነጥቦች ማስገቢያ
ይጠቀሙ የ ነጥቦች ማጥፊያ ምልክት ለማጥፋት አንድ ወይንም በርካታ የተመረጡ ነጥቦችን: በርካታ ነጥብ መምረጥ ከፈለጉ ይጫኑ የሚፈልጉትን ነጥቦች የ Shift ቁልፍ ተጭነው ይዘው
በ መጀመሪያ የሚጠፉትን ነጥቦች ይምረጡ፡ እና ከዛ ይጫኑ ይህን ምልክት ወይንም ማጥፊያውን ይጫኑ
ነጥቦች ማጥፊያ
የ ክብ መክፈያ ምልክት ክብ ይከፍላል: ይምረጡ ነጥብ ወይንም ነጥቦች መክፈል የሚፈልጉትን ክብ እና ከዛ ይጫኑ ምልክት
ክብ መክፈያ
መቀየሪያ ክብ ወደ ቀጥተኛ መስመር ወይንም መቀየሪያ ቀጥተኛ መስመር ወደ ክብ እርስዎ ነጠላ ነጥብ ከ መረጡ: ክቡ ከ ነጥቡ በፊት ያለው ይቀየራል: ሁለት ነጥብ ከ ተመረጠ: ክቡ በ ሁለቱ ነጥቦች መካከል ያለው ይቀየራል: እርስዎ ከ መረጡ ተጨማሪ ከ ሁለት ነጥብ በላይ: እርስዎ በዚህ ምልክት በሚጫኑ ጊዜ: የ ተለያያ የ ክቡ ክፍል ይቀየራል: አስፈላልጊ ከሆነ: ክብ ነጥቦች ይቀየራሉ ወደ ጠርዝ ነጥቦች: እና የ ጠርዝ ነጥቦች ይቀየራሉ ወደ ክብ ነጥቦች
የ ተወሰነ ክፍል ክብ ቀጥተኛ ከሆነ: የ መስመሩ መጨረሻ ነጥቦች ከ ፍተኛ እያንዳንዳቸው አንድ መቆጣጠሪያ ነጥብ ይኖራቸዋል: ማሻሻል አይቻልም ነጥቦቹን ክብ ለማድረግ ያለ በለዚያ ቀጥተኛው መስመር ይቀየራል ወደ ክብ
ወደ ክብ መቀየሪያ
የ ተመረጠውን ነጥብ መቀየሪያ ወይንም ነጥቦች ወደ ጠርዝ ነጥቦች የ ጠርዝ ነጥቦች ሁለት ተንቀሳቃሽ ነጥቦች አሉት: እያንዳንዳቸው ነፃ ናቸው ከ እያንዳንዳቸው: ስለዚህ የ ክብ መስመር በ ቀጥታ በ ጠርዝ ነጥብ ውስጥ ማለፍ አይችልም: ነገር ግን ጠርዝ ይፈጥራል
የ ጠርዝ ነጥብ
ይህ ምልክት የ ጠርዝ ነጥብ ወይንም ለስላሳ ነጥብ ይቀይራል ወደ ተመሳሳይ ነጥብ ሁለቱም መቆጣጠሪያ ነጥቦች ለ ጠርዝ ነጥቦች በ አጓዳኝ ይሰለፋሉ: እና ተመሳሳይ እርዝመት ይኖራቸዋል: የሚንቀሳቀሱትም በ አንድ ጊዜ ነው እና የ ክብ ዲግሪ ተመሳሳይ ነው በ ሁለቱም አቅጣጫ
ለስላሳ መሸጋገሪያ
ይህ ምልክት የ ጠርዝ ነጥብ ወይንም ለስላሳ ነጥብ ይቀይራል ወደ ተመሳሳይ ነጥብ ሁለቱም መቆጣጠሪያ ነጥቦች ለ ጠርዝ ነጥቦች በ አጓዳኝ ይሰለፋሉ እና ተመሳሳይ እርዝመት ይኖራቸዋል: የሚንቀሳቀሱትም በ አንድ ጊዜ ነው እና የ ክብ ዲግሪ ተመሳሳይ ነው በ ሁለቱም አቅጣጫ
ተመዛዛኝ መሸጋገሪያ
መስመር ወይንም ክብ መዝጊያ መስመር የሚዘጋው የ መጨረሻ ነጥብ ከ መጀመሪያ ነጥብ ጋር በማገናኘት ነው: ትልቅ ስኴር ይታያል
ቤዤ መዝጊያ
ነጥቦችን ማጥፊያ