LibreOffice 24.2 እርዳታ
የ ፎርም መቃኛ መደርደሪያ የያዛቸው ምልክቶች የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ለማረም ነው ወይንም የ ዳታ መመልከቻ መቆጣጠሪያ ነው: መደርደሪያው የሚታየው በ ሰነዱ ከ ታች በኩል ነው ሜዳዎች እንደ አገናኝ በ ዳታቤዝ ውስጥ የያዘ
መጠቀም ይችላሉ የ ፎርም መቃኛ መደርደሪያ በ መዝገቦች ውስጥ ለማንቀሳቀስ እንዲሁም መዝገቦችን ለማስገባት እና ለማጥፋት: ዳታ በ ፎርም ዘዴ ከተቀመጠ ለውጦቹ በሙሉ ወደ ዳታቤዝ ይተላለፋሉ: የ ፎርም መቃኛ መደርደሪያ ለ ዳታ መዝገቦች መለያ: ማጣሪያ እና የ መፈለጊያ ተግባሮች ይዟል
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ መቃኛ መደርደሪያ ምልክት በ ተጨማሪ መቆጣጠሪያ መደርደሪያ ላይ በ ፎርሙ ላይ የ መቃኛ መደርደሪያ ለ መጨመር
The Navigation bar is only visible for forms connected to a database. In the Design view of a form, the Navigation bar is not available. See also Table Data bar.
እርስዎ መቆጣጠር ይችላሉየ ዳታ መመልከቻን በ መለያ እና ማጣሪያ ተግባሮች: ዋናው ሰንጠረዥ አይቀየርም
የ አሁኑ መለያ ደንብ ወይንም ማጣሪያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ተቀምጧል፡ ማጣሪያ ከተሰናዳ የ ማጣሪያ መፈጸሚያ ምልክት በ መቃኛ መደርደሪያ ላይ ንቁ ይሆናል መለያ እና ማጣሪያ ገጽታዎች በ ሰነዱ ውስጥ ማዋቀር ይቻላል በ ፎርም ባህሪዎች ንግግር ውስጥ (ይምረጡ የ ፎርም ባህሪዎች - ዳታ - ባህሪዎች መለያ እና ማጣሪያ )
ይህ የ SQL አረፍተ ነገር የ ፎርም መሰረት ነው (ይመልከቱ የ ፎርም ባህሪዎች - tab ዳታ - የ ዳታ ምንጭ ) እና ከዛ ማጣሪያ እና መለያ ተግባሮች ዝግጁ ይሆናሉ የ SQL አረፍተ ነገር የሚያመሳክረው አንድ ሰንጠረዥ ነው እና በ native SQL ዘዴ የ ተጻፈ አይደለም
የ አሁኑን መዝገብ ቁጥር ማሳያ: ቁጥር ያስገቡ ወደ ተመሳሳዩ መዝገብ ለመሄድ
ወደ መጀመሪያው መዝገብ ይወስዶታል
ቀደም ወዳለው መዝገብ ይወስዶታል
ወደ የሚቀጥለው መዝገብ ይወስዶታል
ወደ መጨረሻው መዝገብ ይወስዶታል
አዲስ መዝገብ ይፈጥራል
አዲስ የ ዳታ ማስገቢያ ማስቀመጫ: ለውጡ በ ዳታቤዝ ውስጥ ይመዘገባል
የ ዳታ ማስገቢያውን መተው ያስችሎታል
መዝገብ ማጥፊያ: ጥያቄ መዝገብ ከማጥፋቱ በፊት ማረጋገጫ ይጠይቃል
Refresh current control