የ XML ማጣሪያ እንደ ጥቅል ማሰራጫ

እርስዎ ማሰራጨት ይችላሉ የ XML ማጣሪያ ለ በርካታ ተጠቃሚዎች የ ተለየ የ ጥቅል አቀራረብ በ መጠቀም

ለ ማስቀመጥ የ XML ማጣሪያ እንደ ጥቅል

የ ማስታወሻ ምልክት

የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው የ ጽሁፍ ሰነድ ሲከፈት ብቻ ነው

  1. በ መጻፊያ ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች

  2. እርስዎ ማሰራጨት የሚፈልጉትን ማጣሪያ ይምረጡ እና ይጫኑ ማስቀመጫ እንደ ጥቅል

ለ መግጠም የ XML ማጣሪያ ከ ጥቅል ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

የ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር ዝግጁ የሚሆነው የ ጽሁፍ ሰነድ ሲከፈት ብቻ ነው

  1. በ መጻፊያ ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች

  2. ይጫኑ ጥቅል መክፈቻ እና ይምረጡ የ ጥቅል ፋይል ከ ማጣሪያ ጋር እርስዎ መግጠም የሚፈልጉትን

ለ ማጥፋት የ ተገጠመ የ XML ማጣሪያ

  1. በ መጻፊያ ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - የ XML ማጣሪያ ማሰናጃዎች

  2. እርስዎ ማጥፋት የሚፈልጉትን ማጣሪያ ይምረጡ እና ይጫኑ ማጥፊያ

Please support us!