LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ በሚፈጥሩ ጊዜ የ XML ማጣሪያ ለ LibreOffice, እርስዎ መንደፍ አለብዎት የ XSLT ዘዴ ወረቀት ከ መቀየር ይልቅ ወደ እና ከ OpenDocument XML ፋይል አቀራረብ
For more information about the OpenDocument XML format, go to https://www.openoffice.org/xml/.
እርስዎ ከፈለጉ ማካተት ይችላሉ ቴምፕሌት በ እርስዎ ማጣሪያ መፈጸም ይችላሉ LibreOffice ዘዴዎች ለ XML ሰነድ እርስዎ ላመጡት
የ XSLT መቀየሪያ መፍጠሪያ የ ዘዴ ወረቀት አካላቶችን በ ካርታ ላይ የሚያሳይ ለ ውጪ የ XML አቀራረብ ለ አካል ለ OpenDocument XML ፋይል አቀራረብ እና ወደ ኋላ እንደገና
መፍጠሪያ ቴምፕሌት የሚመድብ LibreOffice ዘዴዎች ለ አካላቶች ለ ውጪ የ XML አቀራረብ እርስዎ ፋይል ሲያመጡ በዚህ አቀራረብ ወደ LibreOffice.
በ LibreOffice መጻፊያ: የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ እና ይምረጡ
.ይጫኑ አዲስ.
በ XML ማጣሪያ ንግግር ውስጥ: ይጫኑ የ ባጠቃላይ tab እና የ ማጣሪያ ባህሪዎች ይግለጹ
በ ማጣሪያ ስም ሳጥን ውስጥ: ያስገቡ ስም ለ XML ማጣሪያ
ይህ ስም ይታያል በ XML ማጣሪያ ማሰናጃ ንግግር ውስጥ
በ መተግበሪያ ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የ LibreOffice መተግበሪያ ማጣሪያውን የሚጠቀመውን
በ የ ፋይል አይነት ስም ሳጥን ውስጥ: ያስገቡ የ ፋይል አይነት ማጣሪያው ለ ተሰናዳለት
ይህ ስም ይታያል በ ዝርዝር ፋይል ውስጥ በ መክፈቻ : መላኪያ እና ማስቀመጫ እንደ ንግግሮች
በ ፋይል ተቀጥያ ሳጥን ውስጥ: ለ መጣው ፋይል ተቀጥያ ያስገቡ
ፋይል ከ ሌላ የ XML ፋይሎች ለ መለየት: ተጨማሪ ያስገቡ ከ *.xml. ሌላ
በ መቀየሪያ tab ገጽ ውስጥ: ይግለጹ የ መቀየሪያ ባህሪዎች ለ ማጣሪያ
(በምርጫ) በ ሰነድ አይነት ሳጥን ውስጥ: የ ሰነድ አይነት ያስገቡ ለ ውጪ የ ፋይል አቀራረብ
ይህ መለያ የሚጠቅመው ከ ውጪ የ መጡ የ ፋይል አይነት ለ መለየት ነው
በ XSLT መላኪያ ሳጥን ውስጥ: ያስገቡ የ ፋይል ስም እና መንገድ የ XSLT ዘዴ ወረቀት የሚገልጽ መቀየሪያ ከ OpenDocument አቀራረብ ወደ ውጪ አቀራረብ
በ XSLT ማምጫ ሳጥን ውስጥ: ያስገቡ የ ፋይል ስም እና መንገድ የ XSLT ዘዴ ወረቀት የሚገልጽ መቀየሪያ ከ OpenDocument አቀራረብ ወደ ውጪ አቀራረብ
(በምርጫ) በ ቴምፕሌት ለማምጣት ሳጥን ውስጥ የ ቴምፕሌት ስም እና መንገድ ያስገቡ የሚገልጸውን የ LibreOffice ዘዴዎች ለ ማምጫ ፋይል የሚጠቀሙበትን
ፋይሎቹ የ ተገለጹት በ መቀየሪያ tab ገጽ ውስጥ: ኮፒ ይደረጋሉ ወደ አካባቢ LibreOffice ተጠቃሚ ዳይሬክቶሪ
ይጫኑ እሺ
እርስዎ መሰረታዊ ሙከራዎች መፈጸም ይችላሉ ለ XML ማጣሪያ በ LibreOffice.
ይህ ሰነድ በ እነዚህ ሙከራዎች አልተቀየረም
የ ጽሁፍ ሰነድ መፍጠሪያ ወይንም መክፈቻ
ይምረጡ
ከ ዝርዝር ማጣሪያዎች ውስጥ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉትን ማጣሪያ ይምረጡ: እና ይጫኑ Test XSLTs.
To test an Export filter, do one of the following in the Export area of the dialog:
ይጫኑ መቃኛ ይምረጡ የ LibreOffice ሰነድ እርስዎ መሞከር የሚፈልጉትን እና ይጫኑ መክፈቻ
የ አሁኑን ሰነድ ለሞከር: ይጫኑ የ አሁኑን ሰነድ
To test an Import filter, click Browse in the Import area of the dialog, select a document, and click Open.