ስለ የ XML ማጣሪያዎች

LibreOffice ሰነዶችን ያስቀምጣል በ XML አቀራረብ እርስዎ መፍጠር እና ማስተካከል ይችላሉ ማጣሪያዎች የሚቀይሩ የ OpenDocument XML ፋይል አቀራረብ የ ተጠቀሙትን በ LibreOffice ወደ ሌላ አቀራረብ: እነዚህ ማጣሪያዎች ማዋሀድ ይቻላል ወደ LibreOffice ስለዚህ እርስዎ ማስቀመጥ ወይንም መጫን ይችላሉ እነዚህን አቀራረቦች በ ግልጽነት

የ ማስታወሻ ምልክት

የ XML ማጣሪያ ለ መፍጠር እርስዎ ጥሩ እውቀት እንዲኖሮት ያስፈልጋል: የ XML እና የ XSLT ሀሳቦች: እነዚህ ሀሳቦች ይህ የ እርዳታ ክፍል ሊያቀርበው ከሚችለው በላይ ናቸው


የ XML ማጣሪያ የያዘው የ ዘዴ ወረቀት የተጻፉ በ XSLT ቋንቋ: የ ዘዴ ወረቀት ይገልጻል ማስተላለፊያ ለ OpenDocument ፋይል አቀራረብ ወደ ሌላ የ XML አቀራረብ በ ማጣሪያ መላኪያ እና ማምጫ: ሶስት አይነት የ XML ማጣሪያዎች አሉ:

Please support us!