LibreOffice 7.6 እርዳታ
እርስዎ ንግግር በሚጀምሩ ጊዜ ሰነድ ለ መክፈት ወይንም ለማስቀመጥ: LibreOffice በ መጀመሪያ የ እርስዎ የ መስሪያ ዳይሬክቶሪ ይታያል: ይህን ዳይሬክቶሪ ለ መቀየር:
ይምረጡ - LibreOffice - መንገድ
ይጫኑ የ እኔ ሰነዶች እና ይጫኑ የ ማረሚያ ቁልፍ: ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ የ እኔ ሰነዶች ላይ
በ መንገድ መምረጫ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ የ መስሪያ ዳይሬክቶሪ እርስዎ የሚፈልጉትን እና ይጫኑ መምረጫ :
እርስዎ እንዲሁም ይህን አሰራር መጠቀም ይችላሉ የሚታየውን ዳይሬክቶሪ ለ መቀየር በ LibreOffice እርስዎ ንድፍ መጨመር በሚፈልጉ ጊዜ: ይምረጡ - LibreOffice - መንገድ - ምስሎች ከዛ ይከተሉ ደረጃ 3.