የ ፋይል ባህሪዎች መመልከቻ

የ ፋይል ባህሪዎች: እንደ ደራሲ ስም: ጉዳይ: እና ቁልፍ ቃሎች: እርስዎን ይረዳዎታል ለ ማስተዳደር እና ለ መለየት የ እርስዎን ሰነድዶች: LibreOffice እንዲሁም የ ፋይል ስታስቲክስ ይከታተላል: የ ቃላቶች ቁጥር ያካትታል: የ ገጾችን ቁጥር በ ሰነድ ውስጥ: እና ራሱ በራሱ ይጨምራል ስታስቲክስ እንደ የ ፋይል ባህሪ

እርስዎ የ ፋይል ባህሪዎች ለ አሁኑ ሰነድ መመልከት ይችላሉ .

ለ አሁኑ ሰነድ የ ፋይል ባህሪዎች ለ መመልከት:

እትም እና የ ግንባታ ቁጥር

ሰነዶች ማስቀመጫ

Please support us!