Starting LibreOffice Software With Parameters

በ ማስጀመር LibreOffice ሶፍትዌር ከ ትእዛዝ መስመር እርስዎ መመደብ ይችላሉ የ ተለያዩ ደንቦች: እርስዎ አፈጻጸሙ ላይ ተፅእኖ ማድረግ ይችላሉ: የ ትእዛዝ መስመር ደንቦች የምንመክረው የሚሰሩትን ለሚያውቁ ተጠቃሚዎች ብቻ ነው

note

ለ መደበኛ አያያዝ: የ ትእዛዝ መስመር ደንቦች መጠቀም አስፈላጊ አይደለም: ጥቂት ደንቦች ጥልቅ እውቀት ይጠይቃሉ የ ቴክኒካል መሰረት ለ LibreOffice ሶፍትዌር ቴክኖሎጂ


ማስጀመሪያ LibreOffice ሶፍትዌር ከ ትእዛዝ መስመር

LibreOffice requires write access to its user profile directory.

ዋጋ ያለው የ ትእዛዝ መስመር ደንቦች

ያለ የ ተለዩ ክርክሮች መጠቀሚያ

ያለ ክርክር መጠቀም መሀከል ማስጀመሪያ ይከፍታል

{ፋይል}

ለ መክፈት ይሞክራል ፋይል (ፋይሎች) ተስማሚ በሆነው አካል ውስጥ

{file} macro://./[Library.Module.MacroName]

ፋይል መክፈቻ እና የ ተወሰነውን ማክሮስ ከ ፋይል ውስጥ መፈጸሚያ


እርዳታ እና መረጃ ማግኛ

ደንቦች

ትርጉም

--help / -h / -?

ለ ማስገቢያ ዝግጁ የሆኑ የ ትእዛዝ መስመር ደንቦች

--helpwriter

መክፈቻ LibreOffice አብሮ-የ ተገነባ ወይንም በ መስመር ላይ እርዳታ ለ መጻፊያ

--helpcalc

መክፈቻ LibreOffice አብሮ-የ ተገነባ ወይንም በ መስመር ላይ እርዳታ ለ ሰንጠረዥ

--helpdraw

መክፈቻ LibreOffice አብሮ-የ ተገነባ ወይንም በ መስመር ላይ እርዳታ ለ መሳያ

--helpimpress

መክፈቻ LibreOffice አብሮ-የ ተገነባ ወይንም በ መስመር ላይ እርዳታ ለ ማስደነቂያ

--helpbase

መክፈቻ LibreOffice አብሮ-የ ተገነባ ወይንም በ መስመር ላይ እርዳታ ለ Base.

--helpbasic

መክፈቻ LibreOffice አብሮ-የ ተገነባ ወይንም በ መስመር ላይ እርዳታ ለ Basic scripting language.

--helpmath

መክፈቻ LibreOffice አብሮ-የ ተገነባ ወይንም በ መስመር ላይ እርዳታ ለ ሂሳብ

--version

ማሳያ LibreOffice እትም እና ማጥፊያ

--nstemporarydirectory

(MacOS X sandbox only) የ ጊዚያዊ ዳይሬክቶሪ መንገድ ይመልሳል ለ አሁኑ ተጠቃሚ እና ይወጣል: ሌሎች ሁሉንም ክርክሮች በላያቸው ላይ ደርቦ ይጽፋል


ባጠቃላይ ክርክሮች

ደንቦች

ትርጉም

--quickstart[=no]

ማስጀመሪያ [ማቦዘኛ] በፍጥነት ማስጀመሪያ ግልጋሎት: አንድ ደንብ ብቻ ይወስዳል አይ በፍጥነት ማስጀመሪያ ግልጋሎት የሚያቦዝን: ይህ ግልጋሎት ያለ ደንቦች ይጀምራል

--nolockcheck

መግጠሚያውን በ መጠቀም የ ሩቅ ሁኔታዎችን መመርመሪያ ማሰናከያ

--infilter=InputFilterName
[:InputFilterParam[,param]]

Forces an input filter type, if possible. For example:

--infilter="Calc Office Open XML"

--infilter="Text (encoded):UTF8,LF,Liberation Mono,en-US".

--pidfile={file}

ማጠራቀሚያ soffice.bin pid ወደ {file}.

--display {display}

Sets the DISPLAY environment variable on UNIX-like platforms to the value {display}. This parameter is only supported by the start script for LibreOffice software on UNIX-like platforms.


የ ተጠቃሚ/ፕሮግራም ገጽታ መቆጣጠሪያ

ደንቦች

ትርጉም

--nologo

መመልከቻውን ማሰናከያ ፕሮግራም በሚጀምር ጊዜ

--minimized

አሳንሶ ማስጀመሪያ: መመልከቻው አይታይም

--nodefault

ማስጀመሪያ ምንም ሳይታይ ከ መመልከቻው በስተቀር

--invisible

በማይታይ ዘዴ ማስጀመሪያ

ከ ሁለቱ አንዱ ይህ-ማስጀመሪያ አርማ ወይንም ማስጀመሪያ ፕሮግራም መስኮት ይታያል LibreOfficeሶፍትዌር መቆጣጠር ይቻላል: እና ሰነዶች እና ንግግሮች መቆጣጠር እና መክፈት ይቻላል በ API:

ደንብ መጠቀም LibreOffice ማስጨረስ የሚቻለው በ ስራ አስተዳዳሪ (Windows) ወይንም በ kill ትእዛዝ (UNIX-like systems). ነው

ለ ማጣመር አይቻልም --በፍጥነት ማስጀመሪያ.

ተጨማሪ መረጃ ያግኙ ከ LibreOffice አበልጻጊዎች መምሪያ ውስጥ.

--headless

ማስጀመሪያ በ "ራስጌ የሌለው ዘዴ" እርስዎን የሚያስችለው መተግባሪያዎችን መጠቀም ነው ያለ ተጠቃሚ ገጽታ

ይህን የ ተለየ ዘዴ መጠቀም የሚቻለው መተግበሪያው በ ውጪ ደንበኞች ሲቆጣጠሩት ነው በ API.

--norestore

ማሰናከያ እንደገና ማስጀመሪያ እና ፋይል ማዳኛ ስርአቱ ከ ተጋጨ በኋላ

--safe-mode

በ ጥንቃቄ ዘደ ማስጀመሪያ: ይህም ማለት የሚጀምረው በጊዚያዊ ነው: በ አዲስ ተጠቃሚ ገጽታ እና ይረዳዎታል የ ተሰበሩ ማሰናጃዎችን ለ መጠገን

--accept={UNO}

ያስታውቃል LibreOffice software that upon the creation of "UNO Acceptor Threads", a "UNO Accept String" ይጠቀማል

UNO-URL እንዲህ አይነት ሀረገ ነው uno:connection-type: ደንቦች: አሰራር-ስም: ደንቦች: የ እቃ ስም .

ተጨማሪ መረጃ ይገኛል በ LibreOffice አበልፃጊዎች መምሪያ ውስጥ

--unaccept={UNO-URL}

ሁሉንም መቀበያ መዝጊያ የ ተፈጠረውን በ --እቀበላለሁ={UNO-URL} ይጠቀሙ --አልቀበልም=ሁሉንም ሁሉንም መቀበያዎች ለ መዝጋት

--language={lang}

የ ተወሰነ ቋንቋ ይጠቀማል: ቋንቋ ካልተመረጠ እስካሁን ለ ተጠቃሚ ገጽታ: ቋንቋ ምልክት ይደረግበታል ለ ቋንቋ በ IETF ቋንቋ tag.


የ አበልፃጊ ክርክሮች

ደንቦች

ትርጉም

--terminate_after_init

ማስነሻው ከ ተፈጸመ በኋላ መውጫ (ምንም ሰነድ አልተጫነም).

--eventtesting

ሰነድ ከ ተጫነ በኋላ መውጫ


የ አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ ክርክሮች

note

ክርክሩ ባዶ ሰነድ ይፈጥራልየ ተወሰነ አይነት: አንዱን ብቻ መጠቀም ይችላሉ በ አንድ የ ትእዛዝ መስመር: የ ፋይል ስሞች የ ተወሰኑ ከሆነ ከ ክርክሩ በኋላ: ፋይሎቹን ለ መክፈት ይሞክራል በ ተወሰነ አካላት ውስጥ:


ደንቦች

ትርጉም

--writer

በ ባዶ የ መጻፊያ ሰነድ ማስጀመሪያ

--calc

በ ባዶ የ ሰንጠረዥ ሰነድ ማስጀመሪያ

--draw

በ ባዶ የ መሳያ ሰነድ ማስጀመሪያ

--impress

በ ባዶ የ ማስደነቂያ ሰነድ ማስጀመሪያ

--math

በ ባዶ የ ሂሳብ ሰነድ ማስጀመሪያ

--global

በ ባዶ የ መጻፊያ ዋናው ሰነድ ማስጀመሪያ

--web

በ ባዶ የ HTML ሰነድ ማስጀመሪያ


የ ፋይል መክፈቻ ክርክሮች

note

ይህ ክርክር የሚገልጸው የ ፋይል ስሞች እንዴት እንደሚያዙ ነው: አዲስ አያያዝ የሚጀምረው ከ ክርክር መጀመሪያ በፊት ነው እና መጨረሻ ላይ በሚቀጥለው ክርክር ውስጥ ነው: ነባር አያያዝ ሰነዶች መክፈት ነው ለ ማረም: እና አዲስ ሰነድ ለ መፍጠር ከ ሰነድ ቴምፕሌቶች ውስጥ


ደንቦች

ትርጉም

-n

የሚቀጥሉትን ፋይሎች እንደ ቴምፕሌቶች መመልከቻ ለ አዲስ ሰነዶች መፍጠሪያ

-o

የሚቀጥሉትን ፋይሎች ለ ማረሚያ መክፈቻ: ቴምፕሌት ቢሆኑም ወይንም ባይሆኑም

--pt {Printername}

የሚቀጥሉትን ፋይሎች ማተሚያ በ ማተሚያ ውስጥ {የ ማተሚያ ስም} እና መጨረሻ: ምንም ምልክት አይታይም

የ ፋይል ስም ክፍተቶች ከያዘ: እና ከዛ መዘጋት አለበት በ ትምህርተ ጥቅስ ምልክት

ብዙ ጊዜ ከ ተጠቀሙበት: ብቻ ይቆያል {የ ማተሚያ ስም} ለ ሁሉም ሰነዶች ስኬታማ ነው: ለ ሁሉም --ማተሚያ ማስኬጃ

እንዲሁም የ --ማተሚያ-ስም ክርክር ለ --ማተሚያ-ወደ-ፋይል መቀየሪያ ይከለክላል በ {ማተሚያ ስም} ውስጥ

-p

የሚቀጥሉትን ፋይሎች ማተሚያ በ ነባር ማተሚያ: እነዚህ ፋይሎች ከ ተዘጉ በኋላ: ምንም ምልክት አይታይም

የ ፋይል ስም ክፍተት ከያዘ: በ ትምህርተ ጥቅስ ውስጥ መሆን አለበት

--view

የሚቀጥሉትን ፋይሎች በ መመልከቻ ዘዴ መክፈቻ (ለ ንባብ-ብቻ)

--show

የሚቀጥሉትን ማቅረቢያ ሰነዶች እያንዳንዱን ወዲያውኑ መክፈቻ እና ማስጀመሪያ: ፋይሎች ከ ታዩ በኋላ ይዘጋሉ: የ ማቅረቢያ ሰነዶች ያልሆኑ ሌሎች ፋይሎች በ ነባር ዘዴ ይከፈታሉ: ያለፈው ዘዴ ምንም ቢሆን

--convert-to OutputFileExtension
[:OutputFilterName
[:OutputFilterParams[,param]]]
[--outdir output_dir]

If --convert-to is used more than once, last value of OutputFileExtension[:OutputFilterName[:OutputFilterParams]] is effective. If --outdir is used more than once, only its last value is effective. In absence of --outdir, current working directory is used for the result. For example:

--convert-to pdf *.doc

--convert-to pdf:writer_pdf_Export --outdir /home/user *.doc

--convert-to "html:XHTML Writer File:UTF8" *.doc

--convert-to "txt:Text (encoded):UTF8" *.doc

See the list of document filters for file conversion.

The list of filter options for Lotus, dBase and Diff files.

The list of filter options for CSV files.

The list of filter options for PDF files.

--print-to-file [--printer-name printer_name] [--outdir output_dir]

የ ማተሚያ ፋይሎች ማዘጋጃ: ከሆነ -- ካልተገለጸ: ከዛ የ አሁኑ የ መስሪያ ዳይሬክቶሪን ይጠቀማል እንደ የ ዳይሬክቶሪ ውጤት

ይህ --የ ማተሚያ-ስም ወይንም --የ ዳይሬክቶሪ ውጤት በርካታ ጊዜ ይጠቀማል: የ መጨረሻ ዋጋ ብቻ ለ እያንዳንዱ ውጤት: እንዲሁም {የ ማተሚያ ስም}--ነጥብ ፍላጎት መቀየሪያ የ --ማተሚያ-ስም ለምሳሌ:

--print-to-file *.doc

--print-to-file --printer-name nasty_lowres_printer --outdir /home/user *.doc

--cat

Applies filter "txt:Text" to the following text documents and dump text content to console (implies --headless). Cannot be used with --convert-to.

-env:VAR[=VALUE]

Set a bootstrap variable. For example, to set a non-default user profile path:


የ ተተወ መቀየሪያ

ደንቦች

ትርጉም

-psn

የ ተተወ (ለ MacOS X ብቻ)

-Embedding

የ ተተወ (COM+ የ ተዛመደ: ለ Windows ብቻ)

--nofirststartwizard

ምንም አይሰራም: ለ ኋላ ቀር ተስማሚነት ብቻ የ ተቀበሉት

--protector {arg1} {arg2}

የሚጠቅመው ለ መለኪያ መሞከሪያ ነው እና ሁለት ክርክሮች ያስፈልጋሉ


Please support us!