ማተሚያ እና ፋክስ በ UNIX መሰረት ባደረጉ መድረኮች ማሰናጃ

LibreOffice የ ተገጠሙ ፊደሎችን ይጠቀማል በ እርስዎ መስሪያ ስርአት ውስጥ: በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ሁሉም ሊታተሙ ከሚችሉ ፊደሎች ውስጥ: በ HTML ሰነድ ወይንም በ ዌብ እቅድ ውስጥ: በ መመልከቻው ላይ የሚታዩ ፊደሎች ብቻ ይመረጣሉ: በ ሰንጠረዥ ውስጥ እና መሳያ ውስጥ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ሁሉም ከ ተገጠሙ ፊደሎች ውስጥ:

የ ማተሚያ ማሰናጃ መቀየሪያ

ማተሚያ ንግግር ወይንም በ ማተሚያ ማሰናጃ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ ማተሚያ ከ ማተሚያ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ ባህሪዎች ባህሪዎች ንግግር ውስጥ ይታያል በርካታ tab የያዙ ገጾች: እዚህ ነው እርስዎ የሚያሰናዱት የ ተጠቀሙበትን የ PPD ፋይል ለ ተመረጠው ማተሚያ

የ ፋክስ ተግባሮችን መጠቀሚያ

እርስዎ ገጥመው ከሆነ ፋክስ fax4CUPS በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ እርስዎ ፋክሶች መላክ ይችላሉ በ LibreOffice ሶፍትዌር

ንግግር እርስዎን ይጠይቃል የሚላኩትን የ ስልክ ቁጥሮች ወደ ፋክስ: ከዛ ከ ሕትመቱ በኋላ ይታያል በሚያትም ጊዜ ወደ fax4CUPS ማተሚያ ውስጥ: በርካታ ቁጥሮች ማስገባት ይቻላል በ መለያየት በ ኮማ ;

ከ LibreOffice እርስዎ እንዲሁም ይህን ምልክት ማስጀመር ይችላሉ ፋክስ ለ መላክ ወደ ነባር ፋክስ ውስጥ: ይህን ለማድረግ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - እቃ መደርደሪያ ይጫኑ ትእዛዝ መጨመሪያ እና መጨመሪያ ከ "ሰነዶች" የ ነባር ፋክስ መላኪያ ምልክት ይታያል: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ ይህን ቁልፍ ሲጫኑ የትኛው ፋክስ እንደሚጀምር በ - LibreOffice መጻፊያ - ማተሚያ

ያስታውሱ አንድ የ ተለየ የ ማተሚያ ስራ መፍጠር ለ እያንዳንዱ ፋክስ: ያለ በለዚያ የ መጀመሪያው ተቀባይ ሁሉንም ፋክሶች ይላኩለታል በ መሳሪያዎች - ደብዳቤ ማዋሀጃ ንግግር ውስጥ ይምረጡ የ ማተሚያ ምርጫ እና ከዛ ይምረጡ የ ነጠላ ማተሚያ ስራ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

Please support us!