ማስገቢያ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ጭረት እና ለስላሳ ጭረት

ምንም-ያልተሰበሩ ክፍተቶች

To prevent two words from being separated at the end of a line, hold down the and the Shift key when you type a space between the words.

note

በ ሰንጠረዥ ውስጥ እርስዎ ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት ማስገባት አይችሉም


ምንም-ያልተሰበረ ጭረት

An example of a non-breaking hyphen is a company name such as A-Z. Obviously you would not want A- to appear at the end of a line and Z at the beginning of the next line. To solve this problem, press Shift++ minus sign. In other words, hold down the Shift and keys and press the minus key.

ጭረቶችን ወደ ዳሾች መቀየሪያ

ዳሽ ለማስገባት: እርስዎ ሊያገኙት ይችላሉ በ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - ምርጫ ዳሾች መቀየሪያ ምርጫ: ይህ ምርጫ ይቀይራል አንድ ወይንም ሁለት ጭረቶች በ ተወሰነ ሁኔታ ውስጥ በ en-dash ወይንም የ em-dash (ይመልከቱ በራሱ አራሚ ምርጫ )

ለ ተጨማሪ መቀየሪያ ይህን ይመልከቱ መቀየሪያ ሰንጠረዥ በ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫ - መቀየሪያ እዚህ እርስዎ ከ ሌሎች ነገር ጋር: ይቀይራል አቋራጭ ራሱ በራሱ በ ጭረት በሌላ ፊደል

ለስላሳ ጭረት

To support automatic hyphenation by entering a soft hyphen inside a word yourself, use the keys +minus sign. The word is separated at this position when it is at the end of the line, even if automatic hyphenation for this paragraph is switched off.

Please support us!