LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መመደብ ይችላሉ ጽሁፍ ማስተካከያ (ማክሮስ) ለ ዝርዝር እቃዎች: ምልክቶች: ንግግር መቆጣጠሪያዎች: እና ሁኔታዎች በ LibreOffice.
LibreOffice በ ውስጥ እነዚህን የ ጽሁፍ ቋንቋዎች ይደግፋል:
LibreOffice Basic
JavaScript
BeanShell
Python
በ ተጨማሪ አበልፃጊዎች መጠቀም ይችላሉ ከፍተኛ-ደረጃ ቋንቋዎች: ለምሳሌ: Java programming ቋንቋ: ለ መቆጣጠሪያ LibreOffice የ ውጪ: የ API reference is online at api.libreoffice.org.
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ እና ከዛ ይጫኑ በ ዝርዝር tab.
ይጫኑ መጨመሪያ
In the Category list box, scroll down and open the "Application Macros" entry.
You see entries for "Application Macros" (scripts in the share directory of your LibreOffice installation), "My Macros" (scripts in the user directory), and the current document. Open any one of them to see the supported scripting languages.
ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ
ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ትእዛዝ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ተግባር
ይጫኑ መጨመሪያ ለ መፍጠር አዲስ ዝርዝር ስራ: ለ አዲስ ዝርዝር ማስገቢያ ይታያል በ ማስገቢያ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ
In the Category list box, scroll down and open the "Application Macros" entry.
You see entries for "Application Macros" (scripts in the share directory of your LibreOffice installation), "My Macros" (scripts in the user directory), and the current document. Open any one of them to see the supported scripting languages.
ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ
ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ትእዛዝ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ማንኛውንም ተግባር
ይጫኑ የ ምርጫ ቁልፍ ለ LibreOffice ወይንም መጻፊያ (ወይንም አሁን ለ ተከፈተ ማንኛውም መተግበሪያ)
ይምረጡ የ ምርጫ ቁልፍ ለማሰናዳት ክልል የ አዲስ ቁልፍ መቀላቀያ መፈጸም እንዲችሉ ለሁሉም በ LibreOffice ወይንም ሰነዶች ብቻ በ አሁኑ ክፍል ውስጥ
Select a key combination from the Shortcut keys list box and click Assign.
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - ሁኔታዎች
ይጫኑ የ ማክሮስ ቁልፍ
In the Library list box, scroll down and open the "Application Macros" entry.
You see entries for "Application Macros" (scripts in the share directory of your LibreOffice installation), "My Macros" (scripts in the user directory), and the current document. Open any one of them to see the supported scripting languages.
ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ
ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ተግባር መፈጸሚያ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ማንኛውንም ተግባር
ይምረጡ ለማስቀመጥ በ LibreOffice ወይንም በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
ይህ የ ክልል ማሰናጃ ነው ለ አዲስ ሁኔታ ስራ ሊፈጸም የሚችል በ ሁሉም በ LibreOffice ወይንም በ አሁኑ ክፍል ሰነዶች ውስጥ ብቻ
ይምረጡ ሁኔታ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ እሺ
ይምረጡ የ ተጣበቀውን እቃ: ለምሳሌ ቻርትስ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይምረጡ አቀራረብ - ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች - ማክሮስ tab
በ ማክሮስ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይክፈቱ የ LibreOffice ጽሁፍ ማስገቢያ
ለ እርስዎ ማስገቢያ ይታያል ለ (scripts እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ LibreOffice መግጠሚያ) ተጠቃሚ (scripts እርስዎ በሚካፈሉት ዳይሬክቶሪ ውስጥ), እና በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይክፈቱ ማንኛውንም ለ መመልከት የ ተደገፈውን scripting ቋንቋዎች
ይክፈቱ ማንኛውም የ ጽሁፍ ቋንቋ ማስገቢያ ዝግጁ የሆነ ጽሁፍ ለ መመልከት: ይምረጡ ጽሁፍ
ዝርዝር የ ጽሁፍ ተግባሮች ይታያሉ በ ነበረው ማክሮስ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ ማንኛውንም ተግባር
ይምረጡ ሁኔታ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ እሺ
መጠቆሚያውን በ hyperlink ውስጥ ያድርጉ
ይምረጡ ማስገቢያ - Hyperlink
ይጫኑ የ ሁኔታዎች ቁልፍ
ይምረጡ እና ይመድቡ ከ ላይ እንደ ተገለጸው
ይምረጡ ንድፍ ከ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይምረጡ አቀራረብ - ምስል - ባህሪዎች - ማክሮስ
ይምረጡ እና ይመድቡ ከ ላይ እንደ ተገለጸው
የ ፎርም መቆጣጠሪያ ያስገቡ: ለምሳሌ: ቁልፍ: የ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ይክፈቱ: ይጫኑ የ መግፊያ ቁልፍ ምልክት: መጎተቻ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ቁልፍ ይከፍታል
በ ተመረጠው የ ፎርም መቆጣጠሪያ ውስጥ: ይጫኑ መቆጣጠሪያ በ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ
ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab ለ ባህሪዎች ንግግር
ይጫኑ አንዱን ... ቁልፍ ንግግር ለ መክፈት እርስዎ ወደ ተመረጠው ሁኔታ ውስጥ ጽሁፍ የሚመድቡበት
መክፈቻ የ LibreOffice Basic ንግግር ማረሚያ: እና መፍጠሪያ ንግግር ከ መቆጣጠሪያ ጋር
በ ቀኝ-ይጫኑ መቆጣጠሪያውን እና ከዛ ይምረጡ ባህሪዎች
ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab ለ ባህሪዎች ንግግር
ይጫኑ አንዱን ... ቁልፍ ንግግር ለ መክፈት እርስዎ ወደ ተመረጠው ሁኔታ ውስጥ ጽሁፍ የሚመድቡበት