LibreOffice 25.2 እርዳታ
የ ፋይል ዝርዝር የያዘው የ እትሞች ትእዛዝ እርስዎን ማስቀመጥ ያስችሎታል ሰነዶች በ በርካታ እትሞች በ ተመሳሳይ ፋይል ውስጥ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ መመልከት የ ሰነዱን እያንዳንዱን እትም ወይንም እርስዎ ማሳየት ይችላሉ ልዩነቶችን በ እትሞች መካከል በ ቀለም ምልክት በማድረግ
በ ሰነድ መክፈቻ ንግግር ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ መቀላቀያ ሳጥን ውስጥ የትኛውን የዚህ ሰነድ እትም እርስዎ መክፈት እንደሚፈልጉ