ለውጦች መቃኛ

note

ይህ ገጽታ ለ መጻፊያ-የ ተወሰነ ነው


በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ሁለት ዝግጁ ትእዛዞች አሉ ለውጦችን ለ መቃኘት

እነዚህን ትእዛዞች ለ ማጣመር በ መጠቀም በ ለውጡን እቀበላለሁ እና ለውጡን አልቀበልም ትእዛዞች መቃኘት ያስችሎታል: መቀበል እና አለመቀበል ለውጦችን ምንም ሳይጠይቁ የ ማረሚያ - ለውጦችን መከታተያ - አስተዳዳሪ ንግግር ውስጥ

Please support us!