LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ መገምገሚያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ LibreOffice ጽሁፍ ሰነዶች እና ሰንጠረዥ ሰነዶች
ሁሉም ለውጦች አይመዘገቡም: ለምሳሌ: መቀየሪያ የ tab ማስቆሚያ ከ ግራ ማሰለፊያ ወደ ቀኝ ማሰለፊያ አይመዘገብም: ነገር ግን ሁሉም ለውጦች የ ተፈጸሙ በ ስህተት አንባቢ ይመዘገባል: እንደ መደመሪያ: ማጥፊያ: የ ጽሁፍ ማስተካከያ እና መደበኛ አቀራረብ
ለውጦችን መመዝገብ ለ መጀመር: ሰነዱን ይክፈቱ የሚታረመውን እና ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ እና ከዛ ይምረጡ መመዝገቢያ
እርስዎ አሁን መለወጥ ይጀምሩ: እርስዎ አሁን ይመልከቱ ሁሉም አዲስ ጽሁፍ እርስዎ ያስገቡት በ ቀለም ከስራቸው ይሰመርበታል: እርስዎ ያጠፉት ጽሁፍ በሙሉ ይታያል: ነገር ግን በ ቀለም በላዩ ላዩ ተሰርዞበት ይታያል
እርስዎ ከ ተንቀሳቀሱ ወደ ምልክት የ ተደረገባቸው ለውጦች በ አይጥ መጠቆሚያው: ለ እርስዎ ማመሳከሪያ ይታያል የ ለውጡ አይነት: ደራሲው: ቀን እና ሰአት ለ ለውጡ በ እርዳታ ጠቃሚ ምክር ውስጥ: የ ተስፋፋ ምክር ካስቻሉ: ለ እርስዎ ይታያል ዝግጁ አስተያየት በዚህ ለውጥ ላይ
ለውጦች በ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ የ ክፍሎቹ ድንበሮቹ ይደምቃሉ: እርስዎ ወደ ክፍሉ በሚጠቁሙ ጊዜ ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ስለዚህ ለውጥ በ እርዳታ ምክር ውስጥ ይታይዎታል
እርስዎ አስተያየት ማስገባት ይችላሉ በ ተመዘገቡ ለውጦች ውስጥ መጠቆሚያውን በ ለውጡ ቦታ ላይ ያድርጉ እና ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - አስተያየት በ ለውጦች ላይ በ ተጨማሪ ጠቃሚ ምክር ለማስፋት: አስተያየት ይታያል በ ዝርዝር ውስጥ በ ለውጦች አስተዳዳሪ ንግግር ውስጥ:
ለውጦች መመዝገብ ለማስቅም: ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - ለውጦች መመዝገቢያ እንደገና: ምልክት ማድረጊያው ይወገዳል እና እርስዎ አሁን ሰነዱን ማስቀመጥ ይችላሉ
በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ማድመቅ ይችላሉ ሁሉንም መስመሮች: እርስዎ የ ቀየሩትን በ ተጨማሪ ቀለም ምልክት በማድረግ: ይህ በ ቀይ መስመር ሊሆን ይችላል በ መስመር ላይ ለምሳሌ
የ ለውጦችን መከታተያ ማሰናጃዎችን ለ መቀየር: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ለውጦች ወይንም በ - LibreOffice ሰንጠረዥ - ለውጦች