የ ሰነድ እትሞች ማወዳደሪያ

note

የ መገምገሚያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ LibreOffice ጽሁፍ ሰነዶች እና ሰንጠረዥ ሰነዶች


ይገምቱ እርስዎ ረዳት-ደራሲ ወይንም ገምጋሚዎች እንዳለዎት ከ እርስዎ ጋር የሚተባበሩ እርስዎ በሚጽፉት ላይ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: አንድ ቀን እርስዎ ኮፒዎች ይላካሉ የ እርስዎን ሰነድ ለ ገምጋሚዎቹ: እና እርስዎ ይጠይቃሉ ኮፒውን አርመው መልሰው እንዲልኩ

በ መደበኛ: ገምጋሚው ለውጥ መከታተያን ያስችላል በ ማረሚያ - ለውጥ መከታተያ - መቅረጫ እና እርስዎ በ ቀላሉ ለውጦቹን ያያሉ

ከ ደራሲዎቹ አንዱ ለውጥ ከፈጸመ በ ሰነዱ ለውጡን ሳይቀርጽ: እርስዎ ማወዳደር ይችላሉ የ ተቀየረውን ሰነድ ከ እርስዎ ዋናው ሰነድ ጋር

  1. ይክፈቱ የ መገምገሚያውን ሰነድ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ሰነድ ማወዳደሪያ

    እርስዎ ሁልጊዜ አዲስ ሰነድ በመክፈት መጀመር እና ከ ነበር እሮጌ ሰነድ ጋር ማወዳደር አለብዎት

  2. የ ፋይል መምረጫ ንግግር ይታያል: ይምረጡ የ እርስዎን አሮጌ ዋናውን ሰነድ እና ንግግሩን ያረጋግጡ

    LibreOffice ሁለቱንም ሰነዶች መቀላቀያ ወደ ገምጋሚው ሰነድ ውስጥ: ሁሉም የ ጽሁፍ ምንባብ በ ገምጋሚው ሰነድ ላይ የሚታዩ ነገር ግን በ ዋናው ሰነድ ላይ የሌሉ ይለያሉ እንደ አዲስ እንደገቡ: እና ሁሉም የ ጽሁፍ ምንባብ የ ጠፋ በ ገምጋሚው ይለያሉ እንደጠፉ

  3. እርስዎ አሁን መቀበል ወይንም አለመቀበል ይችላሉ ማስገቢያ እና ማጥፊያ: በ መጨረሻ እርስዎ ማስቀመጥ ይችላሉ የ ገምጋሚውን ሰነድ እንደ አዲስ ዋናው ሰነድ በ አዲስ ስም

Please support us!