LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ መገምገሚያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ LibreOffice ጽሁፍ ሰነዶች እና ሰንጠረዥ ሰነዶች
እርስዎ ሰነድ በሚያርሙ ጊዜ ሌሎች ሰዎች ቀደም ብለው የለወጡትን: እርስዎ መቀበል ወይንም አለመቀበል ይችላሉ እያንዳንዱን ወይንም ሁሉንም ለውጦች ባጠቃላይ
If you have put multiple copies of the document in circulation, first merge these into one document (see Merging Versions).
ሰነድ ይክፈቱ እና ይምረጡ ማረሚያ - ለውጦች መከታተያ - አስተዳዳሪ የ ለውጦች አስተዳዳሪ ንግግር ይታያል
ይምረጡ ለውጦች ከ ዝርዝር tab ውስጥ: ለውጦቹ ይመረጡ እና ይታያሉ በ ሰነድ ውስጥ እና እርስዎ አሁን ማስገባት ይችላሉ የ እርስዎን ውሳኔ በ አንዱ ቁልፍ
አንድ ደራሲ ካሻሻለ የ ሌላ ደራሲዎች ስራ ከለወጠ: እርስዎ ለውጦቹ ይታይዎታል በ ቅደም ተከተል ተዘጋጅቶ በ መደመሪያ ምልክት ላይ ይጫኑ ለ መክፈት ቅደም ተከተሉን
የ ለውጦቹ ዝርዝር በጣም ትልቅ ከሆነ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ወደ የ ማጣሪያ tab በ ንግግር እና ይወስኑ እርስዎ ማየት የሚፈልጉትን ለውጦች በ ተወሰነ ደራሲ: ወይንም የ መጨረሻውን ቀን ለውጦች ብቻ: ወይንም እርስዎ ዝርዝር እንዲወሰን ከ ፈለጉ በማንኛውም መንገድ
በ ቀለም-ኮድ የ ተደረገባቸው የሚያሳዩት ውጤት የ ተሰናዳውን ማጣሪያ ነው: በ ጥቁር ማስገባት ይፈቀዳል ወይንም አይፈቀድም እና ከ ማጣሪያ መመዘኛው ጋር ይስማማል: በ ሰማያዊ ማስገባት አይስማማም ከ ማጣሪያ መመዘኛው ጋር: ነገር ግን ንዑስ ማስገቢያዎች ከ ማጣሪያ ጋር ማካተቻ አለው: ግራጫ ማስገቢያ አይፈቀድም ወይንም አይቀበልም ወይንም አይስማማም ከ ማጣሪያ መመዘኛው ጋር: አረንጓዴ ማስገቢያ ከ ማጣሪያው ጋር ይመሳሰላል ነገር ግን አይቀበልም ወይንም አይስማማም ከ ማጣሪያ ጋር: