LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ መገምገሚያ ተግባር ዝግጁ ነው ለ LibreOffice ጽሁፍ ሰነዶች እና ሰንጠረዥ ሰነዶች
በርካታ ደራሲዎች በሚሰሩ ጊዜ በ ተመሳሳይ የ ጽሁፍ ወይንም ሰንጠረዥ ሰነድ ላይ የ መገምገሚያ ተግባር ይመዘግብ እና ያሳያል ማን ምን እንደቀየረ: በ ዋናው ሰነድ ላይ: እያንዳንዱ ደራሲ የቀየረውን ማየት እና እርስዎ መወሰን ይችላሉ ለ መቀበል ወይንም ላለመቀበል
ለምሳሌ: እርስዎ አርመው መላክ ይፈልጋሉ የ እርስዎን የ መጨረሻ መግለጫ ስራ: ነገር ግን የ እርስዎ መግለጫ ከ መታተሙ በፊት በ እርስዎ የ በላይ ክፍል እና መርማሪ መታረም አለበት: ስለዚህ ሁለቱም የ ራሳቸውን አስተያየት ይጨምራሉ: የ በላይ ክፍል ይጽፋል "ማብራሪያ" ከ አንድ አንቀጽ በኋላ እና ሌላውን ማስገቢያ ይሰርዛል: መርማሪው የ እርስዎን ሰነድ ፊደል ያርማል
የታረመው ሰነድ ወደ እርስዎ ይመለሳል: እና እርስዎ ማጣመር ወይንም መተው ይችላሉ የ ሁለቱን ገምጋሚዎች አስተያየት
Let's say you also emailed a copy of the report to a good friend and colleague who has done research on a similar topic in the past. You asked for a few suggestions, and the document is now returned by email with your colleague's suggestions.
ሁሉም የ እርስዎ ጓደኞች እና የ እርስዎ ድርጅት ስራ አስተዳዳሪዎች LibreOffice እርስዎ ዋናውን እትም ሰነድ ማዘጋጀት ይችላሉ እርስዎ ባገኙት ውጤት መሰረት