የ ተቀነሰ ዳታ በፍጥነት ማተሚያ

እርስዎ መወሰን ይችላሉ ለ መቀነስ አስፈላጊ ዳታ የሚታተመውን በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ለ ማተሚያ ማሰናጃው በ ተለይ ይገለጻል በ ቀጥታ ለማተም ወይንም ወደ ፋይል ለማተም

  1. ይምረጡ - LibreOffice - ማተሚያ

  2. ይጫኑ ከሚቀጥለው አንዱን የ ምርጫ ማሰናጃ:

    ማተሚያ - ምርጫ መግለጫ ዳታ ለ መቀነስ በ ቀጥታ ወደ ማተሚያ ላይ ሲያትሙ

    ማተሚያ ወደ ፋይል - ምርጫ መግለጫ ዳታ ለ መቀነስ በ ቀጥታ ወደ ፋይል ላይ ሲያትሙ

  3. ይምረጡ ማንኛውንም መቀላቀያ ከ አራቱ ምርጫዎች ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ እሺ

    እርስዎ ከ አሁን በኋላ የሚያትሙት ሁሉንም ሰነዶች የ ተቀየረውን ምርጫ ይጠቀማሉ

  4. የ እርስዎን ሰነድ ማተሚያ

እርስዎ መቀነስ ይችላሉ የ ዳታ ግልፅነት: ለ መጋጠሚያዎች ወይንም ለ ቢትማፕስ: እርስዎ ዳታ በሚቀንሱ ጊዜ: በ ብዙ ማተሚያዎች ላይ የ ተቀነሰውን የ ማተሚያ ጥራት ማየት አይችሉም: ነገር ግን የማተሚያ ጊዜ በጣም ይቀንሳል: እና እርስዎ ፋይል ሲያትሙ: የ ፋይሉ መጠን በጣም ያጥራል

Please support us!