በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ

ጽሁፍ እና ምስሎች በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ

  1. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ ባጠቃላይ tab ገጽ ንግግር መክፈቻ

  2. ይጫኑ በ ባህሪዎች ለ እርስዎ ማተሚያ ይህ የ ባህሪዎችን ንግግር ይከፍታል

  3. ይምረጡ በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ ምርጫ: ለ በለጠ መረጃ: የ እርስዎን ማተሚያ መምሪያ ይመልከቱ

  4. ያረጋግጡ የ ባህሪዎች ንግግር እና ይጫኑ ማተሚያ

    የ አሁኑ ሰነድ የሚታተመው በ ጥቁር እና ነጭ ነው

በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ በ LibreOffice ማስደነቂያ እና LibreOffice መሳያ

  1. Choose - LibreOffice Impress or - LibreOffice Draw, as appropriate.

  2. ከዛ ይምረጡ ማተሚያ

  3. ጥራት ይምረጡ አንዱን ግራጫማ ወይንም ጥቁር & ነጭ እና ይጫኑ እሺ

    ከ እነዚህ አንዱ በሚመረጥ ጊዜ: ሁሉም ማቅረቢያ ወይንም መሳያዎች ያለ ቀለም ይታተማሉ: እርስዎ በ ጥቁር ማተም ከፈለጉ የ አሁኑን ህትመት ስራ ይምረጡ ከ ምርጫ ውስጥ ከ ፋይል - ማተሚያ - LibreOffice መሳያ/ማስደነቂያ ውስጥ

    Grayscale converts all colors to a maximum of 256 gradations from black to white. All text will be printed in black. A background set by Format - Page Style - Background will not be printed.

    Black & white converts all colors into the two values black and white. All borders around objects are printed black. All text will be printed in black. A background set by Format - Page Style - Background will not be printed.

ጽሁፍ ብቻ በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ

LibreOffice መጻፊያ እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ማተሚያ ቀለም-አቀራረብ ለ ጽሁፍ በ ጥቁር እና ነጭ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ለ ሁሉም ለሚቀጥሉ የሚታተሙ የ ጽሁፍ ሰነዶች ወይንም አሁን በ ሚታተመው ላይ

ሁሉንም የ ጽሁፍ ሰነዶች በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ

  1. Choose - LibreOffice Writer or - LibreOffice Writer/Web.

  2. ከዛ ይምረጡ ማተሚያ

  3. ይዞታዎች ምልክት ያድርጉ በ ጥቁር ማተሚያ ላይ እና ይጫኑ እሺ

    ሁሉም የ ጽሁፍ ሰነዶች ወይንም የ HTML ሰነዶች በ ጥቁር ይታተማሉ

የ አሁኑን የ ጽሁፍ ሰነዶች በ ጥቁር እና ነጭ ማተሚያ

  1. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ : እና ይጫኑ የ LibreOffice መጻፊያ tab.

  2. ይምረጡ ጽሁፍ በ ጥቁር ማተሚያ እና ይጫኑ ማተሚያ

Please support us!