በ ተለየ አቀራረብ ይዞታዎች መለጠፊያ

ይዞታቸው በቁራጭ ሰሌዳ ላይ የተጠራቀመ ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ መለጠፍ ይቻላል የ ተለየ አቀራረብ በ መጠቀም: በ LibreOffice እርስዎ መምረጥ ይችላሉ እንዴት እንደሚለጥፉ ይዞታውን ንግግር በ መጠቀም ወይንም በ መጎተቻ-እና-በመጣያ ምልክት

ዝግጁ ምርጫ እንደ ቁራጭ ሰሌዳው ይዞታዎች አይነት ይለያያል

እርስዎ በ ጽሁፍ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ: ይጫኑ +Shift+V ለ መለጠፍ ከ ቁራጭ ሰሌዳ ውስጥ እንደ በትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ

የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች መለጠፊያ የ ምልክት ዝርዝር በ መጠቀም

  1. ይጫኑ ከ ቀስቱ አጠገብ በ መለጠፊያ ምልክት ላይ በ መደበኛ መደርደሪያ ላይ ዝርዝር ለ መክፈት

  2. ይምረጡ አንዱን ከ ምርጫ ውስጥ

እርስዎ ውጤቱን ካልወደዱት: ይጫኑ የ መተው ምልክት እና ከዛ እንደገና ይለጥፉ ሌላ ምርጫ በ መጠቀም

የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች መለጠፊያ ንግግር በ መጠቀም

  1. ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ

  2. ይምረጡ አንዱን ከ ምርጫ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

እርስዎ በ ሰንጠረዥ እየሰሩ ከሆነ እና የ ቁራጭ ሰሌዳ ይዞታዎች የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ከሆኑ: ከዛ የተለየ የተለየ መለጠፊያ ንግግር ይታያል: ይጠቀሙ የተለየ መለጠፊያ ንግግር ክፍሎችን ኮፒ ለማድረግ በ መጠቀም መሰረታዊ ወይንም የ ረቀቀ ምርጫ

Please support us!