ባህሪዎችን ኮፒ ማድረጊያ በ ተመሳሳይ አቀራረብ መሳሪያዎች

Use the Clone Formatting tool to copy formatting from a text selection or from an object and apply the formatting to another text selection or object.

  1. ጽሁፍ ወይንም እቃ ይምረጡ እርስዎ አቀራረቡን ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን

  2. On the Standard Bar, click the Clone Formatting icon. The mouse cursor will change to a paint bucket.

  3. ጽሁፍ ወይንም እቃ ይምረጡ እና ይጫኑ እርስዎ አቀራረቡን መፈጸም በሚፈልጉበት ላይ

tip

If you want to apply the formatting to more than one selection, double-click the Clone Formatting icon Icon. After you apply all the formatting, click the icon again.


በ ነባር የ ባህሪ አቀራረብ ብቻ ኮፒ ይደረጋል: የ አንቀጽ አቀራረብ ለማካተት ተጭነው ይያዙ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ: የ አንቀጽ አቀራረብ ብቻ ኮፒ ለማድረግ: ተጭነው ይያዙ +Shift እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ

warning

In Calc, the Clone Formatting tool only copies formatting applied using the Format - Cells dialog or other equivalent methods. Therefore, any formatting applied directly to characters by selecting text inside a cell and then going to the Format - Character dialog will not be copied using the Clone Formatting tool.


አንቀጽ አቀራረብ በ ጠቅላላ አንቀጽ ላይ የሚፈጸመው አቀራረብ ነው: የ ባህሪ አቀራረብ በ ከፊል ለ አንቀጽ የሚፈጸመው አቀራረብ ነው: ለምሳሌ: እርስዎ ከፈጸሙ ማድመቂያ ለ ጠቅላላ አንቀጽ የ ማድመቂያ አቀራረብ ለ አንቀጽ አቀራረብ ይፈጸማል: እና ከዛ እርስዎ ማድመቂያውን በከፊል ከ አንቀጹ ውስጥ ካጠፉ: የ ማድመቂያ አቀራረብ በ አንቀጽ ውስጥ አቀራረብ ነው: ነገር ግን እርስዎ በከፊል ያጠፉት አንቀጽ የ "ማድመቂያ አይደለም" ባህሪ አቀራረብ ይይዛል አይደምቅም

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ የሚገልጸው የ አቀራረብ መለያ ነው ለ ተመሳሳይ አቀራረብ መሳሪያዎች ኮፒ የሚያደርጉትን:

የ ምርጫው አይነት

አስተያየት

ምንም አልተመረጠም: ነገር ግን መጠቆሚያው በ ጽሁፍ ምንባብ ውስጥ ነው

የ አሁኑን አንቀጽ አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ እና የ ባህሪ አቀራረብ ለ ጽሁፍ ባህሪ በ ጽሁፉ ፍሰት አቅጣጫ

ጽሁፍ ተመርጧል

መጨረሻ የ ተመረጠውን ባህሪ እና ባህሪውን የያዘውን አንቀጽ አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ

ክፈፍ ተመርጧል

የ ተገለጹ የ ክፈፍ መለያዎች ኮፒ ማድረጊያ በ አቀራረብ - ክፈፍ እና እቃ - ባህሪዎች ንግግር ውስጥ: የ ይዞታዎች መጠን: ቦታዎች: አገናኞች: hyperlinks: እና ማክሮስ በ ክፈፍ ውስጥ ኮፒ አይደረጉም

እቃ ተመርጧል

የ እቃ አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ የ ተገለጸውን በ አቀራረብ - ንድፍ ወይንም አቀራረብ - እቃ መሳያ ንግግር: ይዞታዎቹ: መጠን: ቦታ በ hyperlinks, እና ማክሮስ በ እቃው ውስጥ ኮፒ አይደረግም

የ ፎርም መቆጣጠሪያ ተመርጧል

የ ተደገፈ አይደለም

የ መሳያ እቃ ተመርጧል

ሁሉንም የ አቀራረብ መለያዎች ኮፒ ማድረጊያ: በ ማስደነቂያ እና በ መሳያ ውስጥ: የ ጽሁፍ ይዞታዎች የ ተመረጠው እቃ ኮፒ ይደረጋል

ጽሁፍ ከ ሰንጠረዥ ክፍሎች ጋር ተመርጧል

የ ተደገፈ አይደለም

የ መጻፊያ ሰንጠረዥ ወይንም ክፍሎች ተመርጠዋል

በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተወሰነውን አቀራረብ ኮፒ ማድረጊያ: የ ጽሁፍ ፍሰት: ድንበሮች: እና የ መደቦች tab ገጾች በ አቀራረብ - ሰንጠረዥ ንግግር ውስጥ: የ አንቀጽ እና የ ባህሪ አቀራረብ እንዲሁም ኮፒ ይደረጋሉ

የ ማስሊያ ሰንጠረዥ ወይንም ክፍሎች ተመርጠዋል

Copies cell formatting specified using the Format - Cells dialog.


Please support us!