LibreOffice 24.8 እርዳታ
ሁሉም ማተሚያዎች እስከ ወረቀቱ ጠርዝ ድረስ ምተም አይችሉም: ብዙዎቹ ያልታተመበት መስመር ይተዋሉ
LibreOffice ያቀርባል ንዑስ-ራሱ በራሱ ገጽታ እርስዎን ወደ ወረቀቱ ጠርዝ ጋር ተጠግተው ማተም እንዲችሉ ያስችሎታል
እርግጠኛ ይሁኑ ማተሚያው የ ተሰናዳው በ ፋይል - ማተሚያ ማሰናጃ ስር መሆኑን
እርግጠኛ ይሁኑ ዌብ በ መመልከቻ ዝርዝር ውስጥ አለ መመረጡን
Select the Format - Page Style command, and go to the Page tab.
ለ መስመሮች እርስዎ መግለጽ ይችላሉ አነስተኛ ወይንም ከፍተኛ ዋጋ ለ መስመር (በ ግራ: በ ቀኝ: ከ ላይ: እና ከ ታች) የሚተወውን: ይጫኑ ወደ ተመሳሳዩ መቆጣጠሪያ እና ካዛ ይጫኑ የ ገጽ ወደ ላይ ወይንም ገጽ ወደ ታች ቁልፍ: ቅድመ እይታ ያታያል ከ ዳሽ ጭረቶች ጋር ሊታተምበት የሚችለውን የ ገጽ መጠን የሚያሳይ
ይጫኑ እሺ ንግግሩን ለ መዝጋት