የ እርዳታ የ መቃኛ ክፍል ማሳያ

በ እርዳታ መስኮት ውስጥ: እርስዎ ማሳየት ወይንም መደበቅ ይችላሉ የ መቃኛ ክፍል እንደ ተፈለገ

Icon

በ እቃ መደርደሪያ ላይ የ እርዳታ መስኮት: ይጫኑ የ ግራ ምልክት የ መቃኛ ክፍል ለ ማሳየት ወይንም ለ መደበቅ

Please support us!