LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህ መደበኛ የ መቃኛ መጠቀሚያ ነው
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ እቃ ላይ በ መቃኛው ውስጥ በ ቀጥታ ለ መዝለል ወደ እቃው ቦታ በ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ መቃኛ እቃ መደርደሪያ ለ መሸብለል ወዳለፈው ወይንም ወደሚቀጥለው እቃ በ ተወሰነ ምድብ ውስጥ
መክፈቻ የ እቃ መደርደሪያ በ መጠቀም የ መቃኛ ምልክት ከ ታች በ ቁመት መሸብለያው መደርደሪያ ላይ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ወይንም በ መቃኛ መስኮት ውስጥ
በ መቃኛ እቃ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ መጀመሪያ ምድብ ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ አንዱን ቁልፍ ያለፈውን እቃ ወይንም የሚቀጥለውን እቃ የ ቁልፎቹ ስም የሚያመለክተው ምድቦችን ነው: ለምሳሌ: ይህ ቁልፍ "የሚቀጥለው እቃ" የ ተሰየመው "የሚቀጥለው ገጽ" ወይንም "የሚቀጥለው ምልክት ማድረጊያ" እንደ ምድቡ ነው