LibreOffice 25.8 እርዳታ
LibreOffice ራሱ በራሱ መክፈት ይችላል የ Microsoft Office 97/2000/XP ሰነዶች: ነገር ግን አንዳንድ የ እቅድ ገጽታዎች እና አቀራረብ መለያዎች በ ውስብስብ የ Microsoft Office ሰነዶች የሚያዙት በ ተለየ ዘዴ ነው በ LibreOffice ወይንም የ ተደገፉ አይደሉም: ስለዚህ የ ተቀየሩ ፋይሎች በትንሽ ደረጃ በ እጅ አቀራረብ ማሰናዳት ያስፈልጋል: የሚያስፈልገው አቀራረብ እንደ መጠኑ እና ተመጣጣኝነት ይለያያል እንደ ውስብስብነቱ እና የ አካሉ አቀራረብ ለ ሰነዱ ምንጭ LibreOffice የ Visual Basic Scripts, ማስኬድ አይችልም: ነገር ግን እርስዎ እንዲመረምሩ መጫን ይችላል
በጣም የ ቅርብ ጊዜ እትም LibreOffice መጫን እና ማስቀመጥ ይቻላል የ Microsoft Office Open XML ሰነድ አቀራረብ ከ ተጨማሪዎች ጋር ከ docx, xlsx, እና pptx. ተመሳሳይ እትም ማስኬድ ይችላል አንዳንድ የ Excel Visual Basic scripts, እርስዎ ይህን ገጽታ ካስቻሉ በ
የሚቀጥለው ዝርዝር የሚያቀርበው ባጠቃላይ መመልከቻ ነው ለ Microsoft Office ገጽታዎች በሚቀየር ጊዜ ችግር ለሚፈጥሩ: ይህ እርስዎን ይህን ሰነድ ከ መጠቀም ወይንም ከ መስራት አያግዶትም በ ተቀየረው ሰነድ ይዞታ ላይ
በራሱ ቅርጾች
የ መገምገሚያ ምልክቶች
የ OLE እቃዎች
አንዳንድ መቆጣጠሪያዎች እና የ Microsoft Office ፎርም ሜዳዎች
ማውጫዎች
የ ሰንጠረዥ: ክፈፎች: እና በርካታ-አምድ አቀራረብ
Hyperlinks እና ምልክት ማድረጊያዎች
Microsoft WordArt graphics
የሚንቀሳቀስ ጽሁፍ/ባህሪዎች
በራሱ ቅርጾች
Tab: መስመር: እና የ አንቀጽ ክፍተት
ዋናው የ መደብ ንድፎች
በ ቡድን የተመደቡ እቃዎች
አንዳንድ በርካታ መገናኛ ውጤቶች
በራሱ ቅርጾች
የ OLE እቃዎች
አንዳንድ መቆጣጠሪያዎች እና የ Microsoft Office ፎርም ሜዳዎች
የ ፒቮት ሰንጠረዥ
አዲስ የ ቻርትስ አይነቶች
እንደ ሁኔታው አቀራረብ
አንዳንድ ተግባሮች/መቀመሪያዎች (ከ ታች ይመልከቱ)
አንድ ምሳሌ በ ሰንጠረዥ እና በ Excel መካከል ያለው ልዩነት የ ቡልያን ዋጋዎች አያያዝ ነው: ያስገቡ እውነት ወደ ክፍሎች A1 እና A2.
በ ሰንጠረዥ ውስጥ: የ መቀመሪያ =A1+A2 ይመልሳል ዋጋ 2, እና የ መቀመሪያ =ድምር(A1;A2) ይመልሳል 2.
በ Excel, መቀመሪያ =A1+A2 ይመልሳል 2, ነገር ግን የ መቀመሪያ =ድምር(A1,A2) ይመልሳል 0.
ስለ የ Microsoft Office ሰነዶችን መቀየሪያ ዝርዝር መግለጫ ለማግኘት ይህን ይመልከቱ የ መሸጋገሪያ መምሪያ:
LibreOffice መክፈት ይቻላል የሚቀጥለውን የ Microsoft Office ሰነድ አይነት በ መግቢያ ቃል የሚጠበቅ
| የ Microsoft Office አቀራረብ | የ ተደገፉ የ መመስጠሪያ ዘዴዎች | 
|---|---|
| Word 6.0, Word 95 | ደካማ የ Xወይንም መመስጠሪያ | 
| Word 97, Word 2000, Word XP, Word 2003 | Office 97/2000 ተስማሚ መመስጠሪያ | 
| Word XP, Word 2003 | ደካማ የ Xወይንም መመስጠሪያ ከ አሮጌ የ ቃል እትሞች | 
| Excel 2.1, Excel 3.0, Excel 4.0, Excel 5.0, Excel 95 | ደካማ የ Xወይንም መመስጠሪያ | 
| Excel 97, Excel 2000, Excel XP, Excel 2003 | Office 97/2000 ተስማሚ መመስጠሪያ | 
| Excel XP, Excel 2003 | ደካማ የ Xወይንም መመስጠሪያ ከ አሮጌ የ Excel እትሞች | 
የ Microsoft Office ፋይሎች የ ተመሰጠሩ በ AES128 መክፈት ይቻላል: ሌላ መመስጠሪያ ዘዴ የ ተደገፈ አይደለም