የ Microsoft Office ሰነድ አይነቶች ግንኙነት መቀየሪያ

የ Microsoft Office ፋይል ስም ተጨማሪዎች ግንኙነት ለ መቀየር ይክፈቱ ፋይሎች አንዱን በ LibreOffice ወይንም በ Microsoft Office, በ መጠቀም Microsoft Windows:

  1. በ መስኮት ውስጥ’ ፋይል መቃኛ: በ ቀኝ-ይጫኑ የ ፋይል አይነት እርስዎ መመደብ የሚፈልጉትን ወደ ሌላ መተግበሪያ

  2. ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: ይምረጡ መክፈቻ በ - ይምረጡ ሌላ መተግበሪያ

  3. በ ዝርዝር መተግበሪያዎች ውስጥ ይታያል: ይምረጡ ፕሮግራም የ አሁኑ አይነት ፋይል የሚከፍት: እርግጠኛ ይሁኑ: “ሁልጊዜ ይህን መተግበሪያ ተጠቀም” መመረጡን

    እነዚህ ደረጃዎች የማይፈጸሙ ከሆነ በ እርስዎ የ Microsoft መስኮቶች: ይፈልጉ የ እርስዎን Microsoft እርዳታ ትእዛዞች የ ፋይል ግንኙነት እንዴት እንደሚቀይሩ

Please support us!