LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለየ መለኪያ ክፍል ለ LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice መጻፊያ/በ ዌብ: LibreOffice ሰንጠረዥ: LibreOffice ማስደነቂያ እና LibreOffice መሳያ ሰነዶች
የ ሰነዱን አይነት ይክፈቱ እርስዎ የ መለኪያ ክፍሎች መቀየር የሚፈልጉትን
ይምረጡ
በ ገጹ በ ግራ ክፍል ንግግር በኩል: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መተግበሪያው ላይ እርስዎ መቀየር የሚፈልጉትን የ መለኪያ ክፍል
ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ LibreOffice መጻፊያ ላይ እርስዎ መምረጥ ከፈለጉ የ መለኪያ ክፍል ለ ጽሁፍ ሰነዶች
ይጫኑ ባጠቃላይ
ከ ባጠቃላይ tab ገጽ ውስጥ: የ መለኪያ ክፍል ይምረጡ: እና ንግግሩን ይዝጉ በ መጫን እሺ