LibreOffice 25.2 እርዳታ
LibreOffice በ መጻፊያ እና በ ሰንጠረዥ ውስጥ በ ፊደል ገበታ እና በ አይጥ የ ተፈጸሙትን ትእዛዞች መቅረጫ
ሰነድ ይክፈቱ እርስዎ ማክሮስ መቅረጽ የሚፈልጉትን
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ
እነዚህ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ማክሮስ መቅረጫ ዝርዝር እቃ አልተገኘም: እርግጠኛ ይሁኑ የ ማክሮስ መቅረጫ ገጽታ ማስቻሎትን በ - LibreOffice - የረቀቀ
እርስዎ ይታይዎታል መቅረጫ ንግግር: ከ አንድ ቁልፍ ብቻ ጋር መቅረጫ ማስቆሚያ.
እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ እንዲቀረጽ የሚፈልጉትን ተግባር ይፈጽሙ
ይጫኑ መዝለያ ቁልፍ እቃውን ላለመምረጥ: እንደ ማክሮስ መቅረጫ አሁን እየቀረጸ አይደለም: ይህን ተግባር በ አይጥ በ መጫን
ይጫኑ መቅረጫ ማስቆሚያ
የ ማክሮስ ንግግር ይታያል: እርስዎ የሚያስቀምጡበት እና እንደገና የሚያስኬዱበት ማክሮስ
እርስዎ ማቋረጥ ከ ፈለጉ መቅረጹን ምንም ማክሮስ ሳያስቀምጡ: ይጫኑ የ መዝጊያ ቁልፍ በ መቅረጫ ንግግር ውስጥ
ለማስቀመጥ ማክሮስ: በ መጀመሪያ እቃ ይምረጡ እርስዎ ማክሮስ ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን በ ማክሮስ ማስቀመጫ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
እርስዎ ከ ፈለጉ ማክሮስ እንዲቀመጥ ወደ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም ክፍል ውስጥ: ይጫኑ የ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም አዲስ ክፍል ቁልፍ እና ስም ያስገቡ ለ አዲስ መጻህፍት ቤት ወይንም ለ አዲስ ክፍል
ለ አዲሱ ማክሮስ ስም ያስገቡ በ ማክሮስ ስም ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: መሰረታዊ ቁልፍ ቃሎች እንደ ስም አይጠቀሙ
ይጫኑ ማስቀመጫ.
የሚቀጥሉት ተግባሮች በፍጹም አይቀረጹም:
መስኮት ሲከፈት አይቀርጽም
በ ሌላ መስኮት ውስጥ የሚካሄድ ተግባሮች አይቀርጽም መቅረጽ ከ ተጀመረበት መስኮት በስተቀር
መስኮት መቀያየር አይቀረጽም
ከ ሰነዱ ይዞታዎች ጋር ያልተዛመዱ ተግባሮች አይቀረጹም: ለምሳሌ: በ ምርጫ ንግግር የ ተፈጸሙ ለውጦች: የ ማክሮስ አደራጅ: እና ማስተካከያ
ምርጫዎች የሚቀረጹት የ ፊደል ገበታ በ መጠቀም ብቻ ነው (መጠቆሚያ ሲጓዝ) የ አይጥ መጠቆሚያውን ሲጠቀሙ አይደለም
የ ማክሮስ መቅረጫ የሚሰራው በ ሰንጠረዥ እና በ መጻፊያ ሰነድ ውስጥ ብቻ ነው