LibreOffice 7.6 እርዳታ
ይምረጡ የ መስመር መሳያ እቃ በ ሰነድ ውስጥ
ይምረጡ አቀራረብ - መስመር እና ይጫኑ የ መስመር ዘዴዎች tab.
እርስዎ የሚፈልጉትን የ መስመር ምርጫ ይወስኑ
የ መስመር እርዝመት በ ፐርሰንት ለ መወሰን ለ መስመር ስፋት: ይምረጡ በ መስመሩ ስፋት ልክ
ይጫኑ መጨመሪያ
ለ መስመር ዘዴ ስም ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ
የ መስመር ዘዴ ለ ማስቀመጥ በ መስመር ማስተካከያ ዘዴ ዝርዝር ውስጥ: ይጫኑ የ መስመር ዘዴዎች ማስቀመጫ ምልክት
ይጫኑ መዝጊያ ንግግሩን ለ መዝጋት