LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይምረጡ ፋይል - አዲስ - ምልክቶች ለ መክፈት የ ምልክቶች ንግግር
በ ምልክቶች tab ገጽ ውስጥ: ይምረጡ የ ምልክት ወረቀቶች አቀራረብ እርስዎ ማተም የሚፈልጉበትን
ይምረጡ የ ዳታቤዝ እና ሰንጠረዥ ዳታውን የሚያገኙበት
ይምረጡ የ ዳታቤዝ ሜዳ እርስዎ ማተም የሚፈልጉትን ይዞታዎች የያዘውን: ይጫኑ በ ቁልፍ ላይ የ ግራ ቀስት በሚያሳየው ለማስገባት የ ዳታቤዝ ሜዳ ወደ የ ምልክት ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ
ይቀጥሉ መምረጥ እና ማስገባት የ ዳታቤዝ ሜዳዎች: እርስዎ ከ ፈለጉ ተጨማሪ ሜዳዎች በ እያንዳንዱ ምልክት ውስጥ: እርስዎ መጫን ይችላሉ ማስገቢያውን አዲስ መስመር ለማስገባት: እና እርስዎ መጻፍ ይችላሉ ማንኛውንም ባህሪ የ ተወሰነ ጽሁፍ ለማስገባት
በ ምርጫ እርስዎ ተጨማሪ ጽሁፍ መጻፍ ከ ፈለጉ: ይፈጽሙ አቀራረብ ወይንም ምስሎች ማስገቢያ እና የ መስመር ኪነ ጥበብ: እርስዎ ማስቻል አለብዎት ይዞታዎችን ማስማሚያ በ ምርጫ tab. እርስዎ ይህን ካስቻሉ: አንዴ እርስዎ ከ ምልክቶች ንግግር ሳጥን ውስጥ ከ ወጡ በኋላ: ትንሽ መስኮት ይከፈታል ከ ማስማሚያ ቁልፍ ጋር: እርስዎ አሁን መስራት ያለብዎት በ መጀመሪያው ምልክት ላይ ነው በ ምልክቶች ሰነድ ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ ማስማሚያ ቁልፍ ኮፒ ለማድረግ የ እርስዎን ስራ ወደ ሁሉም ምልክት በ ሰነድ ውስጥ
ይጫኑ አዲስ ሰነድ
እርስዎ በሚታየዎት ጊዜ የ ምልክት ሰነድ: እርስዎ ለጊዜው ማስቻል አለብዎት
ይህ ሜዳዎችን በ ተጨማሪ መንገድ ያሳያል: ስለዚህ እርስዎ ማዘጋጀት ይችላሉ እና ማረም የ ምልክት ይዞታዎችን በ ቀላሉእርስዎ ማስቀመጥ እና/ወይንም ማተም ይችላሉ የ ምልክት ሰነድ
እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ ሰነድ ለማተም: እርስዎ የ ፎርም ደብዳቤ ማተም እንደሚፈልጉ ይጠየቃሉ: አዎ ብለው ይመልሱ ለ መክፈት የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ንግግር ውስጥ: በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ንግግር ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ መዝገቦች እርስዎ እንደ ምልክቶች የሚያትሙት