የተለዩ ባህሪዎች ማስገቢያ
ይህ ተግባር እርስዎን የሚያስችለው የ ተለዩ ባህሪዎች ማስገባት ነው: እንደ ምልክት ማድረጊያ: ሳጥኖች: እና የ ስልክ ምልክቶች: ወደ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
-
To view a repertoire of all characters, choose .
-
In the large selection field double-click on the desired character, which is inserted in the current document.
-
በማንኛውም የ ጽሁፍ ማስገቢያ ሜዳ ውስጥ (እንደ ማስገቢያ ሜዳዎች በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር) እርስዎ ይጫኑ Shift+ ትእዛዝ Ctrl+S ለ መክፈት የ ተለዩ ባህሪዎች ንግግር
On Windows: To insert a character using its numeric code, press and hold down Alt while typing the numbers on the numeric keypad. Code starting with 0 is interpreted as Unicode character; otherwise, below 256 is interpreted in Windows codepage.
At present on Unix systems, there are three ways of entering letters with accents directly from the keyboard.
Solaris: የ ፊደል ገበታ የሚጠቀሙ ከሆነ: በ መጀመሪያ የ ማዋቀሪያ ቁልፍ ይጫኑ: ከ ክፍተት መደርደሪያ በስተ ቀኝ በኩል የሚገኘውን: ከዛ ያስገቡ የ መጀመሪያውን እና ሁለተኛውን ማሻሻያዎች
Linux / NetBSD: በ መጠቀም የሞቱ-ቁልፎች በ xterm መስኮት ውስጥ መጀመሪያ ይጫኑ የ (´) ወይንም (`) ቁልፍ: ባህሪው መታየት የለበትም በ መመልከቻው ላይ: አሁን ይጫኑ የሚፈልጉትን ፊደል: እንደ "e". ይህ e ይሰጠዋል an accent, é ወይንም è. ካልሆነ: ከዛ ይመርምሩ በ XF86Config ፋይል ከሆነ "nodeadkeys" XkbdVariant መጫናቸውን እዛ እና ይቀይሩት: እርስዎ እንዲሁም ማሰናዳት ይችላሉ የ አካባቢ ተለዋዋጭ: SAL_NO_DEADKEYS, ያቦዝናቸዋል የሞቱ-ቁልፎች
ሁሉም የ Unix ስርአቶች: (የ ቀኝ Alt ቁልፍ) እንደ ተጨማሪ ማዋቀሪያ ቁልፍ (የ ቀኝ Alt ቁልፍ) መስራት ይችላል LibreOffice እንደ ማዋቀሪያ ቁልፍ: እርስዎ ካሰናዱ የ አካባቢ ተለዋዋጭ SAL_ALTGR_COMPOSE. ለ (የ ቀኝ Alt ቁልፍ) ማስነሳት አለበት የ mode_switch, ስለዚህ: ለምሳሌ: xmodmap -e "keysym Alt_R = Mode_switch" መሰናዳት አለበት: መጀመሪያ ይጫኑ (የ ቀኝ Alt ቁልፍ) ከዛ የ መጀመሪያ ማሻሻያ: ከዛ ሁለተኛ ማሻሻያ: ባህሪዎቹ ይዋሀዳሉ እንደ ተገለጸው በ Solaris ስርአት ፋይል ውስጥ: በ /usr/openwin/include/X11/Suncompose.h.