LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ቢትማፕስ ምስል ማስገባት ይቻላል በ LibreOffice መጻፊያ: LibreOffice ሰንጠረዥ: LibreOffice መሳያ እና LibreOffice ማስደነቂያ ሰነዶች ውስጥ
Choose Insert - Image.
ይምረጡ ፋይል ከ ፋይል አይነት ሳጥን ውስጥ እርስዎ መከልከል የሚፈልጉትን ከ ተወሰነ የ ፋይል ምርጫ አይነት ውስጥ
ይጫኑ የ አገናኝ ሳጥን ውስጥ እርስዎ ማገናኘት ከ ፈለጉ ዋናውን ፋይል
ይህ የ አገናኝ ሳጥን ምልክት ከ ተደረገበት: ሰነዱ በማንኛውም ጊዜ ሲሻሻል እና ሲጫን የ ቢትማፕስ ምስል እንደገና ይጫናል: እርስዎ የ ፈጸሙት የ ማረሚያ ደረጃዎች በ አካባቢ የ ምስል ኮፒ ላይ በ ሰነዱ ውስጥ እንደገና-ይፈጸማል እና ምስሉ ይታያል
እዚህ አገናኝ ሳጥን ውስጥ ምልክት ካልተደረገ: እርስዎ ሁልጊዜ እየሰሩ ያሉት በ ኮፒ ነው ንድፍ መጀመሪያ ሲገባ
ንድፎች ለማጣበቅ መጀመሪያ የ ገቡ እንደ አገናኝ: ይሂዱ ወደ አገናኝ - ማረሚያ እና ይጫኑ የ አገናኝ መጨረሻ ቁልፍ
ይጫኑ መክፈቻ ምስል ለ ማስገባት
እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ ቢትማፕስ ምስል: በ ምስል መደርደሪያ መሳሪያዎች ያቀርባል ለ ምስል ማረሚያ: የ አካባቢ ኮፒ ብቻ ነው በ ሰነዱ ውስጥ ማረም የሚችሉት: ምስል እንደ አገናኝ ቢያስገቡም እንኳን
የ ምስል መደርደሪያ ትንሽ የ ተለየ ይመስላል እርስዎ እንደሚጠቀሙት የ ክፍል አይነት
ማጣሪያዎች ተገኝተዋል በ ምስል ማጣሪያ እቃ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ መክፈት የሚችሉት በ ምልክት በ ምስል መደርደሪያ ውስጥ
ዋናው ምስል አይቀየርም በ ማጣሪያዎች: ማጣሪያዎች የሚፈጸሙት በ ሰነዱ ውስጥ ባለው ምስል ላይ ነው
አንዳንድ ማጣሪያዎች ንግግር ይከፍታሉ: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት: ለምሳሌ የ ማጣሪያውን ጥራት: በርካታ ማጣሪያዎች በርካታ ጊዜ ደጋግሞ መፈጸም ይቻላል: የማጣሪያውን ተጽዕኖ ለ መጨመር
በ LibreOffice መሳይ እና LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ እርስዎ ጽሁፍ እና ንድፎች መጨመር ይችላሉ: ይምረጡ እነዚህን እቃዎች ከ ቢትማፕስ ጋር እና የ ተመረጠውን ይላኩ እንደ አዲስ ቢትማፕስ ምስል
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ምስል ላይ እና ይምረጡ ምስል ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ ለ መክፈት የ ባህሪዎች ንግግር
የ ተመረጠውን ምስል ባህሪ መቀየሪያ: እና ከዛ ይጫኑ እሺ
እርስዎ ማስቀመጥ ከ ፈልጉ በዚህ አቀራረብ እንደ GIF, JPEG ወይንም TIFF እርስዎ መምረጥ እና መላክ አለብዎት የ ቢትማፕስ ምስል
ቢትማፕስ ለመላክ ከ መሳያ ወይንም ማስደነቂያ ውስጥ:
ይምረጡ የ ቢትማፕስ ምስል: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ ተጨማሪ እቃዎች: እንደ ጽሁፍ ያሉ: ከ ምስሉ ጋር የሚላክ በ መጫን shift ቁልፍ በ መምረጥ ወይንም በ መክፈት የ ምርጫ ክፈፍ በ ሁሉም እቃዎች ዙሪያ
ይምረጡ ፋይል - መለኪያ ለ መላኪያ ንግግር መክፈቻ
የ መላኪያ ትእዛዝ ምስል የሚጽፈው በ ሁሉም ማጣሪያ ውጤት መፈጸሚያ ወደ ፋይል ነው: የ ምስል ማስቀመጫ ትእዛዝ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ ምስል ያስቀምጣል ያለ ምንም ማጣሪያ ውጤት: ምስሉ ገብቶ ከሆነ እንደ አገናኝ ምስል: የ ተጣበቀ ምስል ሁልጊዜ ይቀመጣል ወይንም ማጣሪያዎች የ ተፈጸመበት ይላካል
በ ፋይል አቀራረብ ሜዳ ውስጥ ይምረጡ የ ፋይል አቀራረብ እርስዎ የሚፈልጉትን ለምሳሌ: GIF ወይንም JPEG.
እርስዎ የ ተወሰኑ እቃዎች መላክ ከ ፈለጉ: ምልክት ያድርጉ ምርጫዎች ሳጥን ውስጥ
እዚህ ምርጫዎች ውስጥ ምልክት ካልተደረገበት ጠቅላላ ገጹ ይላካል
ለ ፋይሉ ስም ያስገቡ እና ይጫኑ መላኪያ.
ለ መላክ ቢትማፕስ ወደ መጻፊያ: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ቢትማፕስ: ይምረጡ ንድፎች ማስቀመጫ: ለ እርስዎ የ ምስል መላኪያ ንግግር ይታያል: ያስገቡ የ ፋይል ስም እና ይምረጡ የ ፋይል አይነት