LibreOffice 24.2 እርዳታ
እርስዎ መክፈት ይችላሉ በ ሌላ አቀራረብ የተቀመጡ ሰነዶችን የ ሚቀጥለውን አሰራር በ መጠቀም:
ይምረጡ ፋይል - መክፈቻ
ይምረጡ አቀራረብ ከ ፋይሎች አይነት ዝርዝር ውስጥ
የ ፋይል ስም ይምረጡ እና ይጫኑ መክፈቻ
እርስዎ ሁልጊዜ የ ፋይል ንግግር በ ሌላ አቀራረብ እንዲያሳይ ከ ፈለጉ በ ነባር: ይምረጡ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ እና ይምረጡ አቀራረብ እንደ ነባር የ ፋይል አቀራረብ
አዋቂውን ይክፈቱ: በ ተግባሩ ውስጥ ይረዳዎታል: ኮፒ ለማድረግ እና ለ መቀየር ሁሉንም ሰነዶች ከ Microsoft Word, Microsoft Excel ወይንም Microsoft PowerPoint ወደ OpenDocument የ ፋይል አቀራረብ ሰነዶች: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ምንጩን እና ኢላማውን ዳይሬክቶሪ: ይወስኑ ይቀየሩ እንደሆን ሰነዶች እና/ወይንም ቴምፕሌቶች እና ተጨማሪዎች