መጨመሪያ ሊጫኑት የሚችሉት የ ትኩስ ቦታ ለ ምስሎች

የ ምስል ካርታ እርስዎን የሚያስችለው ወደ ተወሰነ ቦታ URLs ማያያዝ ነው ትኩስ ቦታ የሚባል ውስጥ: በ እርስዎ ሰነድ ስእል ውስጥ: የ ምስል ካርታ አንድ ቡድን ነው ወይንም ተጨማሪ ትኩስ ቦታዎች ናቸው

እርስዎ መሳል ይችላሉ ሶስት አይነት ትኩስ ቦታዎች: አራት ማእዘኖች: ኤሊፕሶች: እና ፖሊጎኖች: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ በ ትኩስ ቦታዎች ላይ: የ URL ይከፈታል በ መቃኛ መስኮት ውስጥ ወይንም እርስዎ በ ወሰኑት ክፈፍ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መወሰን ይችላሉ የሚታየውን ጽሁፍ የ እርስዎ አይጥ መጠቆሚያ በ ትኩስ ቦታዎች ላይ ሲያርፍ

ሊጫኑት የሚችሉት ትኩስ ቦታ በ ምስል ውስጥ ለ መጨመር

  1. መጠቆሚያውን እርስዎ የ ምስል ካርታ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ላይ ያድርጉ

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - ምስሎች ይምረጡ እና ያስገቡ የ ቢትማፕስ ምስል

  3. With the image selected, choose Edit - ImageMap in Writer and Calc or Tools - ImageMap in Impress and Draw. You see the ImageMap Editor, which displays the image at the background.

  4. ይጠቀሙ ምልክቶች በ ምስል ካርታ አራሚዎች ውስጥ ለ መሳል የ ትኩስ ቦታ ቅርጽ: ለምሳሌ: አራት ማእዘን: በ ምስል መደብ ላይ

    ለ ሁሉም ሰነዶች ነባር የ ማስረጊያ ማስቆሚያ መቀየሪያ: ይጠቀሙ ዝርዝር - LibreOffice መጻፊያ - ባጠቃላይ .

  5. ያስገቡ የ "አድራሻ" URL tየሚታየውን በዌብ መቃኛ ላይ ተጠቃሚ በሚጫን ጊዜ የ hotspot.

  6. በምርጫ: ያስገቡ "ጽሁፍ" እንደ ጠቃሚ ምክር የሚታየውን ተጠቃሚ የ እይጥ መጠቆሚያውን በ ትኩስ ቦታ ላይ ሲያደርግ

  7. ይጫኑ የ መፈጸሚያ ቁልፍ የ እርስዎን ለውጦች ለ መፈጸም: እና የ ምስል ካርታ አራሚን ይዝጉ

  8. ሰነድ ማስቀመጫ በ LibreOffice ወይንም HTML አቀራረብ

እርስዎ ማስቀመጥ ይችላሉ የ ምስል ካርታ እንደ ፋይል እና መጫን ይችላሉ ወደሚፈልጉት የ ዌብ ሰርቨር: ለምሳሌ

የ ምስል ካርታ

የ ምስል ካርታ ማመሳከሪያ-sensitive ነው ለ ንድፍ እና የ ጽሁፍ ክፈፍ: እርስዎ መጫን ይችላሉ የ ተገለጸ ቦታ በ ንድፍ ወይንም የ ጽሁፍ ክፈፍ ላይ: ለ መሄድ ወደ ኢላማው (URL) ከ ቦታው ጋር ተገናኝቷል: የ ማመሳከሪያ ቦታዎች: ከ ተገናኙ URLs ጋር እና ተመሳሳይ ጽሁፍ ይታያል የ አይጥ መጠቆሚያውን በላዩ ላይ ሲያሳርፉ: የ ተገለጹ በ የ ምስል ካርታ ማረሚያ

ሁለት የ ተለያዩ አይነቶች የ ምስል ካርታዎች አሉ:የ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ የሚገመገመው በ ደንበኛ ኮምፒዩተር ነው: ንድፉን የሚጭነው ከ ኢንተርኔት ነው: ነገር ግን በ ሰርቨር በኩል ያለ የ ምስል ካርታ የሚገመገመው በ ሰርቨር ኮምፒዩተር ነው በሚያቀርብ HTML ገጽ በ ኢንተርኔት: በ ሰርቨር መገምገሚያ: የ ምስል ካርታ መጫን አንፃራዊ ቦታ ይልካል መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ከ ምስሉ ጋር ወደ ሰርቨር: እና ከ ሰርቨሩ ላይ የ ተሰናዳው ፕሮግራም ይመልሳል: በ ደንበኛ መገምገሚያ ውስጥ: መጫን የ ተወሰነ ትኩስ ቦታ የ ምስል ካርታ URL ያስጀምራል: መደበኛ የ ጽሁፍ አገናኝ እንደሆነ አይነት: ይህ URL ይታያል በ አይጥ መጠቆሚያው ከ ታች በኩል በሚያልፍ ጊዜ በ ምስል ካርታ ላይ

የ ምስል ካርታን በ ተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል: እንዲሁም በ ተለያዩ አቀራረቦች ማስቀመጥ ይቻላል

የ ምስል ካርታ አቀራረብ

የ ምስል ካርታ በ ሁለት የ ተከፈለ ነው: በ ሰርቨር በኩል የሚመረመር (ይህ ማለት: በ እርስዎ ኢንተርኔት አቅራቢ) እና በ ዌብ መቃኛ ላይ የሚመረመር በ አንባቢው ኮምፒዩተር

የ ሰርቨር በኩል የ ምስል ካርታ

የ ሰርቨር በኩል የ ምስል ካርታ ለ አንባቢው በ ገጹ ላይ የሚታየው እንደ ስእል ወይንም ክፈፍ ነው: ይጫኑ በ ምስል ካርታ ላይ በ አይጥ መጠቆሚያው: እና አንፃራዊ ቦታ ለ ሰርቨር ይላካል: በ ሌላ ፕሮግራም በ መረዳት: ሰርቨሩ ከዚያ በኋላ የሚወስደውን እርምጃ ይወስናል: በርካታ ተስማሚ ያልሆኑ መንገዶች አሉ ይህን ሂደት ለ መግለጽ: ሁለቱ በጣም የ ተለመዱ እነዚህ ናቸው:

LibreOffice የ ምስል ካርታ ይፈጥራል ለ ሁለቱም መንገዶች: ይምረጡ አቀራረብ ከ ፋይል አይነት ዝርዝር ውስጥ በ ማስቀመጫ እንደ ንግግር ውስጥ: በ የ ምስል ካርታ ማረሚያ ውስጥ: የ ተለዩ የ ካርታ ፋይሎች ይፈጠራሉ እርስዎ ወደ ሰርቨር የሚጭኑት: እርስዎ መጠየቅ አለብዎት የ እርስዎን ኢንተርኔት አቅራቢ ወይንም የ ኔትዎርክ አስተዳዳሪ ምን አይነት የ ምስል ካርታ በ ሰርቨሩ እንደሚደገፍ እና የ መመርመሪያ ፕሮግራሙ ጋር እንዴት እንደሚደረስ ይጠይቁ

በ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ

ስእሉ ያለበት ቦታ ወይንም ክፈፍ አንባቢው የሚጫንበት አገናኙ በሚታይበት ማገናኛ URL የ አይጥ መጠቆሚያ በላዩ በሚያልፍ ጊዜ: የ ምስል ካርታ በ ደረጃ ይጠራቀማል ከ ስእሉ በታች በኩል እና መረጃ ይይዛል ስለ ተመሳከረው አካባቢ: በ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ ጉዳቱ አሮጌ ዌብ መቃኛዎች ማንበብ አይችሉም: ወደ ፊት አንድ ቀን ይህ ችግር ይፈታል

የ ምስል ካርታ በሚያስቀምጡ ጊዜ: ይምረጡ የ ፋይል አይነት SIP – መመልከቻ ማስጀመሪያ የ ምስል ካርታ ይህ የ ምስል ካርታ በ ቀጥታ አቀራረብ ያስቀምጣል: መፈጸም የሚቻል በ እያንዳንዱ ንቁ ስእል ወይንም ክፈፍ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን: እርስዎ መጠቀም ከ ፈለጉ የ ምስል ካርታ በ አሁኑ ስእል ውስጥ ወይንም የ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ: እርስዎ ማስቀመጥ የለብዎትም በ ተለየ አቀራረብ ውስጥ: አካባቢውን ከ ገለጹ በኋላ: በ ቀላሉ ይጫኑ መፈጸሚያ ሌላ ምንም አያስፈልግም: የ ደንበኛ በኩል የ ምስል ካርታ ተቀምጧል በ HTML አቀራረብ በ ቀጥታ ይገባል ወደ ገጽ በ HTML ኮድ ውስጥ

Please support us!