LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ hyperlinks በሚያካትቱ ጊዜ: ሁለት ነገሮች ግምት ውስጥ መግባት አለባቸው: የሚሰናዱት እንደ አንፃራዊ ነው ወይንም እንደ ፍጹም በሚቀመጥ ጊዜ እና ፋይሉ አብሮት አለ ወይንም የለም በ ግምት ውስጥ መግባት አለባቸው
Choose Load/Save - General and specify in the Save URLs relative to field if LibreOffice creates relative or absolute hyperlinks. Relative linking is only possible when the document you are working on and the link destination are on the same drive.
-እርስዎ መፍጠር አለብዎት ተመሳሳይ ዳይሬክቶሪ አካል በ እርስዎ ሀርድ ዲስክ ውስጥ በ ዌብ ቦታ ውስጥ እንዳለው የ እርስዎ ኢንተርኔት አቅራቢ አይነት: ይጥሩ የ root ዳይሬክቶሪ ለ ቤት ገጽ በ እርስዎ ሀርድ ዲስክ ውስጥ "የ ቤት ገጽ": ለምሳሌ: የ ፋይል ማስጀመሪያ ከዛ "index.html", ሙሉ መንገድ ይህ ነው "C:\homepage\index.html" (የ Windows መስሪያ ስርአት ከ ተጠቀሙ): የ URL የ እርስዎ ኢንተርኔት አቅራቢ ሰርቨር እንደሚከተለው ይሆናል: "http://www.myprovider.com/mypage/index.html". ከ አንፃራዊ አድራሻ ጋር: እርስዎ ካሳዩ አንፃራዊ አገናኝ ለ ቦታው በ ሰነድ ውጤት ውስጥ: ለምሳሌ: እርስዎ ሁሉንም የ ንድፎች ለ እርስዎ የ ቤት ገጽ በ አንድ ቦታ ካደረጉ በ ንዑስ ፎልደር በሚባል "C:\homepage\images": እርስዎ መስጠት አለብዎት የሚቀጥለውን መንገድ የ ንድፍ ፋይሎች ጋር ለ መድረስ "picture.gif": "images\picture.gif": ይህ አንፃራዊ መንገድ ነው: ፋይሉ ካለበት አካባቢ በ መጀመር: "index.html": በ አቅራቢው ሰርቨር ውስጥ: እርስዎ ስእሎቹን ያስቀምጡ በ ፎልደር ውስጥ በሚባል "mypage/images": እርስዎ ሰነድ በሚያስተላልፉ ጊዜ: "index.html" ወደ አቅራቢው ሰርቨር ውስጥ: ፋይል – ማስቀመጫ እንደ ንግግር እና እርስዎ ምርጫው ላይ ምልክት ካደረጉ የ አካባቢ ምስሎችን ወደ ኢንተርኔት ኮፒ ማድረጊያ ስር: - መጫኛ/ማስቀመጫ - HTML ተስማሚ LibreOffice ራሱ በራሱ ኮፒ ያደርጋል ንድፎች ወደ ትክክለኛው ዳይሬክቶሪ በ ሰርቨር ውስጥ
የ ፍጹም መንገድ እንደ የ "C:\homepage\graphics\picture.gif" በ አቅራቢው ሰርቨር ላይ አይሰራም: በ ሰርቨር ወይንም በ ኮምፒዩተር ላይ አንባቢው ይፈልጋል እንዲኖረው የ C hard drive: የ መስሪያ ስርአት እንደ Unix ወይንም MacOS የ አካል ፊደሎች አይለዩም: እና ቢኖርም አንኳን ፎልደር በ homepage\graphics ቢኖርም: የ እርስዎ ስእል ዝግጁ አይሆንም: ለ ፋይል አገናኝ አንፃራዊ አድራሻ ቢጠቀሙ ጥሩ ነው
ወደ ድህረ ገጽ አገናኝ: ለምሳሌ: "www.example.com" ወይንም "www.myprovider.com/mypage/index.html" ፍጹም አገናኝ ነው
LibreOffice እንዲሁም የ ተለየ ያደርጋል: እንደ ሁኔታው ፋይሉ የ ተመአከረው በ አገናኝ መኖሩን: እና የት እንደሚገኝ: LibreOffice ይመረምራል እያንዳንዱን አዲስ አገናኝ እና ያሰናዳል ኢላማ እና አሰራር ራሱ በራሱ: ውጤቱ ማየት ይቻላል በ መነጨው የ HTML ኮድ ውስጥ የ ሰነዱን ምንጭ ካስቀመጡ በኋላ
የሚቀጥሉት ደንቦች የሚፈጸሙት: አንፃራዊ ማመሳከሪያ ("graphic/picture.gif") የሚቻለው ሁለቱም ፋይሎች ሲኖሩ ነው በ ተመሳሳይ አካል ውስጥ: ነገር ግን ፋይሎቹ በ ተለያየ አካል ውስጥ ከሆኑ በ እርስዎ የ አካባቢ ፋይል ስርአት ውስጥ: የ አንፃራዊ ማመሳከሪያ የሚከተለው "ፋይል:" ነው: አሰራሩ ("file:///data1/xyz/picture.gif"). ፋይሎቹ በ ተለያየ ሰርቨር ውስጥ ከሆኑ ወይንም ኢላማው የ አገናኙ ዝግጁ ካልሆነ: የ አንፃራዊ ማመሳከሪያ ይጠቀማል ከ "http:" protocol ("http://data2/abc/picture.gif").
እርግጠኛ ይሁኑ ሁሉንም ፋይሎች በማደራጀት በ እርስዎ የ ቤት ገጽ ውስጥ በ ተመሳሳይ አካል ውስጥ እንደ መጀመሪያ ፋይል የ ቤት ገጽ: ስለዚህ LibreOffice አሰራሩን እና ኢላማውን ማሰናዳት ይችላሉ ስለዚህ ማመሳከሪያው በ ሰርቨር ላይ ሁል ጊዜ ትክክል ይሆናል
እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በ hyperlink, ላይ ሲያሳርፉ: የ እርዳታ ጠቃሚ ምክር ይታያል ከ ፍጹም ማመሳከሪያ ጋር: በ LibreOffice የሚጠቀመው በ ውስጣዊ የ ፍጹም መንገድ ስሞች ነው: ሙሉ መንገድ እና አድራሻ የሚታየው እርስዎ ውጠቱን በሚመለከቱ ጊዜ ነው በ HTML መላኪያ: በ መጫን የ HTML ፋይል እንደ "ጽሁፍ" ወይንም በ ጽሁፍ ማረሚያ በ መክፈት ነው