Hyperlinks ማስገቢያ

እርስዎ hyperlinksበ ሁለት ዘዴ ማስገባት ይችላሉ: እንደ ጽሁፍ ወይንም እንደ ቁልፍ: በ ሁለቱም ዘዴ: የሚታየው ጽሁፍ ይለያያል ከ URL.

በ ሰነዱ ውስጥ የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን እርስዎ hyperlink ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ላይ ያድርጉ ወይንም ይምረጡ ጽሁፍ እርስዎ hyperlink ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ ያድርጉ እና ይምረጡ Hyperlink ትእዛዝ ከ ማስገቢያ ዝርዝር ውስጥ: በ አማራጭ ይጫኑ በ  ምልክት Hyperlink ምልክት በ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ የ Hyperlink ንግግር ይታያል

የ ምክር ምልክት

Hyperlinks ማስገባት ይቻላል በ መጎተ-እና-በመጣል ከ መቃኛ ውስጥ: Hyperlinks ይመራል ወደ ማመሳከሪያዎች: ራስጌዎች: ንድፎች: ሰንጠረዦች: እቃዎች: ዳይሬክቶሪዎች ወይንም ምልክት ማድረጊያዎች


የ ምክር ምልክት

እርስዎ ጽሁፍ ማስገባት ከ ፈለጉ hyperlink የሚያመሳክር ወደ ሰንጠረዥ 1: ይጎትቱ ጠቅላላ ሰንጠረዥ 1 ከ መቃኛው ውስጥ እና ይጣሉት ወደ ጽሁፍ ውስጥ: ይህን ለማድረግ የ ማስገቢያ እንደ Hyperlink መጎተቻ ዘዴ መመረጥ አለበት ከ መቃኛ ውስጥ


Please support us!