ከ ቡድኖች ጋር መስራት

እርስዎ መቀላቀል ይችላሉ በርካታ የ ንድፍ እቃዎችን ወደ ቡድን ስለዚህ እርስዎ መጠቀም እንዲችሉ እንደ ነጠላ እቃ

እርስዎ ማንቀሳቀስ: መቀየር: እንደገና መመጠን: ወይንም ማጣመም ይችላሉ ሁሉንም እቃዎች በ ቡድን ውስጥ አንድ ላይ: እና እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ቡድን በ ምንኛውም ጊዜ ለ መቀየር እያንዳንዱን እቃዎች

እርስዎ መቀየር ይችላሉ ባህሪዎች (የ መስመር መጠን: መሙያ ቀለም: እና ተጨማሪዎች) የ ሁሉንም እቃዎች በ ቡድን ውስጥ በ አንድ ላይ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ቡድን እና መቀየር እያንዳንዱን እቃዎች

ቡድኖችን ማቀፍ ይቻላል በርካታ ቡድኖች ለ መፍጠር ከ ሌሎች ቡድኖች ጋር

እቃዎችን በ ቡድን መመደቢያ

  1. እርስዎ በ ቡድን ማድረግ የሚፈልጉትን እቃዎች ይምረጡ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ እያንዳንዱ እቃ ላይ በሚጫኑ ጊዜ

  2. በ ቀኝ-ይጫኑ በማንኛውም የ ተመረጡ እቃዎች ላይ ለ መክፈት በ አገባብ ዝርዝር: በ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ውስጥ: ትእዛዞች ንዑስ ዝርዝር ናቸው: ቡድን በ ማስደነቂያ ወይንም መሳያ ውስጥ: በ አገባብ ዝርዝር ከ ላይ በኩል ናቸው

  3. ይምረጡ ቡድን

    የ ማስታወሻ ምልክት

    እቃዎች ለ መምረጥ: እርስዎ መጎተት ይችላሉ የ ተመረጠውን ክፈፍ በ እቃው ዙሪያ


ለምሳሌ: እርስዎ ሁሉንም እቃዎች በ ድርጅት አርማ ውስጥ በ ቡድን ማድረግ ይችላሉ: አርማውን እንደ አንድ እቃ ለ ማንቀሳቀስ እና እንደገና ለ መመጠን

እቃዎችን በ ቡድን ውስጥ ከጨመሩ በኋላ የ ቡድኑን ማንኛውም አካል ቢመርጡ ጠቅላላ ቡድኑ ይመረጣል

ወደ ቡድን ለ መግባት

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ በማንኛውም ቡድን ላይ: በ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ውስጥ: ትእዛዞች ንዑስ ዝርዝር ናቸው ቡድን በ ማስደነቂያ ወይንም መሳያ ውስጥ: በ አገባብ ዝርዝር ከ ላይ በኩል ናቸው

  2. ይምረጡ መግቢያ ወደ - ቡድን

  3. እርስዎ አሁን አንድ እቃ መምረጥ እና ማረም ይችላሉ ከ ቡድኑ ውስጥ

እርስዎ እቃዎች መጨመር ወይንም ማጥፋት ይችላሉ ከ ወይንም ወደ ቡድን በዚህ ዘዴ ውስጥ

የ ቡድኑ አካል ያልሆኑት እቃዎች በ ፈዛዛ ቀለሞች ውስጥ ይታያሉ

ከ ቡድን ለ መውጣት

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ በማንኛውም ቡድን ላይ: በ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ውስጥ: ትእዛዞች ንዑስ ዝርዝር ናቸው ቡድን በ ማስደነቂያ ወይንም መሳያ ውስጥ: በ አገባብ ዝርዝር ከ ላይ በኩል ናቸው

  2. ይምረጡ መውጫ ከ - ቡድን

ከ መሳያ እና ማስደነቂያ ቡድን ውስጥ ለመውጣት: እርስዎ ሁለት ጊዜ-መጫን ይችላሉ በማንኛውም ቦታ ከ ቡድኑ ውጪ

ቡድን ለ መለያየት

  1. በ ቀኝ-ይጫኑ በማንኛውም ቡድን ላይ: በ ሰንጠረዥ ወይንም መጻፊያ ውስጥ: ትእዛዞች ንዑስ ዝርዝር ናቸው ቡድን በ ማስደነቂያ ወይንም መሳያ ውስጥ: በ አገባብ ዝርዝር ከ ላይ በኩል ናቸው

  2. ይምረጡ መለያያ

እርስዎ አሁን ሁሉንም እቃዎች መምረጥ እና ማረም ይችላሉ እንደ እያንዳንዱ እቃ

Please support us!