እቃዎችን ከ አዳራሽ ውስጥ ማስገቢያ

እርስዎ እቃ ማስገባት ይችላሉ በ አንዱ ዘዴ እንደ ኮፒ ወይንም እንደ አገናኝ የ እቃ ኮፒ ነፃ ነው ከ ዋናው እቃ: በ ዋናው እቃ ላይ የሚደረግ ለውጥ በ ኮፒው ላይ ምንም ተፅእኖ የለውም: አገናኝ ግን ጥገኛ እንደሆነ ይቆያል ከ ዋናው እቃ ጋር: በ ዋናው እቃ ላይ የሚደረግ ለውጥ በ አገናኙ ላይ ይንፀባረቃል

እቃዎችን እንደ ኮፒ ማስገቢያ

 1. አዳራሽ መከፈቻ በ መጫን የ አዳራሽ ምልክት ከ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ወይንም በ መምረጥ ከ መሳሪያዎች - አዳራሽ

 2. ገጽታ ይምረጡ

 3. እቃዎችን አንድ ጊዜ በመጫን መምረጫ

 4. እቃ ይጎትቱ ወደ ሰነድ ውስጥ: ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ ማስገቢያ እና ኮፒ ማድረጊያ

እቃዎችን እንደ አገናኝ ማስገቢያ

 1. Open the Gallery by clicking the Gallery icon on the Standard bar, or by choosing Insert - Media - Gallery.

 2. ገጽታ ይምረጡ

 3. እቃዎችን አንድ ጊዜ በ መጫን መምረጫ

 4. እቃ ይጎትቱ ወደ ሰነድ ውስጥ ተጭነው ይዘው የ Shift ቁልፍ እና ቁልፎች: ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ ማስገቢያ እና አገናኝ

እቃ ማስገቢያ እንደ መደብ ንድፍ

 1. አዳራሽ መከፈቻ በ መጫን የ አዳራሽ ምልክት ከ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ወይንም በ መምረጥ ከ መሳሪያዎች - አዳራሽ

 2. ገጽታ ይምረጡ

 3. እቃዎችን አንድ ጊዜ በ መጫን መምረጫ

 4. መክፈቻ የ አገባብ ዝርዝር እና ይምረጡ ማስገቢያ - መደብ - ገጽ ወይንም አንቀጽ

እቃ እንደ ገጽታ ማስገቢያ (ድግግሞሽ) ለ ሌላ እቃ

 1. አዳራሽ መከፈቻ በ መጫን የ አዳራሽ ምልክት ከ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ወይንም በ መምረጥ ከ መሳሪያዎች - አዳራሽ

 2. ገጽታ ይምረጡ

 3. እቃዎችን አንድ ጊዜ በ መጫን መምረጫ

 4. እቃ ይጎትቱ ወደ ሌላ እቃ በ ሰነድ ውስጥ ተጭነው ይዘው

Please support us!