LibreOffice 24.2 እርዳታ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ፎርም መቆጣጠሪያዎች በ እቃ መደርደሪያ ላይ ለ መጨመር ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች: ቁልፎች: የ ሰንጠረዥ ማሳያ መዝገቦች: እና ሌሎች መቆጣጠሪያዎች ለ ሰነድ
ይምረጡ
.
በ ፎርም መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ መግፊያ ቁልፍ ምልክት
የ አይጥ መጠቆሚያው ይቀየራል ወደ መስቀልኛ-ፀጉር
በ ሰነድ ውስጥ: ይጎትቱ ቁልፍ ለ መሳል
Right-click the button and choose
.የ ቁልፉን ባህሪዎች ይወስኑ
የ ቁልፍ ምልክት ለ መቀየር: ይጫኑ የ ባጠቃላይ tab እና ጽሁፍ ያርሙ በ ምልክት ሳጥን ውስጥ
ለ ማያያዝ ማክሮስ ከ ቁልፍ ጋር: ይጫኑ የ ሁኔታዎች tab, እና ከዛ ይጫኑ የ ... ከ ቁልፍ አጠገብ ያለውን የ ቁልፍ ተግባር እርስዎ ማስኬድ የሚፈልጉትን ማክሮስ: በ ማክሮስ መመደቢያ ንግግር ውስጥ: ፈልገው ያግኙ ማክሮስ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ እሺ
መዝጊያ የ ባህሪዎች ንግግር
(በ ምርጫ) ቁልፉ ለሚገባው ፎርም ባህሪዎች ይወስኑ
Right-click the button and choose
.የ ፎርም ባህሪዎች ንግግር መክፈቻ
ለ ፎርም ባህሪዎች ይወስኑ እና ንግግሩን ይዝጉ