LibreOffice 24.8 እርዳታ
Toolbars in LibreOffice can be either docked as part of the main window, or floating as a separate window. By default, the visible toolbars and the ones you open with
are docked, and their positions are locked.አንዳንድ የ እቃ መደርደሪያ ምልክቶች: ለምሳሌ የ ፊደል ቀለም ምልክት: ሌላ የ እቃ መደርደሪያ ይከፍታል: ይጫኑ ቀስቱን ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ መክፈት የ እቃ መደርደሪያ ተጨማሪ ምልክቶች የያዘውን
እርስዎ አሁን ምርጫ አለዎት: እርስዎ ማስጀመር የሚፈልጉትን ምልክት መጫን: ወይንም የ እቃ መደርደሪያውን መመጠኛ በ አርእስት መደርደሪያ እና ይጎትቱት ተጭነው ይዘው የ አይጥ ቁልፍ
አንዳንድ እቃ መደርደሪያ ራሱ በራሱ ይከፈታል እንደ አገባቡ አይነት: ለምሳሌ: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ላይ በ ሰነድ ጽሁፍ ውስጥ: የ ሰንጠረዥ እቃ መደርደሪያ ይከፈታል: እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ቁጥር ላይ በ ተሰጠው አንቀጽ ውስጥ: የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ እቃ መደርደሪያ ይከፈታል
የ እቃ መደርደሪያ በ ነባር ይደበቃል የ ማስታወሻ ደብተር መደርደሪያ ንቁ ሲሆን
Click the icon in the toolbar's title bar, or choose
from the context menu. The toolbar will be shown automatically again when the context becomes active again.While the toolbar is visible, choose
and click the name of the toolbar to remove the check mark.Choose
and click the name of the toolbar.Choose
to reset the toolbars to their default context sensitive behavior. Now some toolbars will be shown automatically, dependent on the context.Right-click the toolbar and choose
from the context menu so that it is unchecked. A small vertical handle appears at the start of an unlocked toolbar, which you can use to move the toolbar.You can lock the position of a toolbar by choosing
again from the context menu, so that it is checked.Click the toolbar handle and drag the toolbar into the document.
ይጎትቱ የ አርእስት መደርደሪያውን ወደ ሰነዱ ጠረዝ መስኮት በኩል
ተንሳፋፊ መስኮት ለ መለያየት: ይጎትቱ-እና-ይጣሉ የ መስኮቱን አርእስት መደርደሪያ ወደ ሰነዱ መስኮት ጠርዝ በኩል: የ አይጥ መጠቆሚያው ቁልፍ በጣም መጠጋት አለበት ወደ ሰነዱ መስኮት ጠርዝ በኩል እርስዎ የ አይጥ ቁልፍ በሚለቁ ጊዜ
እንደ እርስዎ ስርአት መስኮት አስተዳዳሪ ማሰጃዎች ይለያያል: እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ባዶ ቦታ ላይ በ እቃ መደርደሪያው ወይንም መስኮቱ ላይ: ተጭነው ይዘው የ
ቁልፍ: ወይንም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ አርእስት መደርደሪያ ላይ በ ተንሳፋፊው እቃ መደርደሪያ ወይንም መስኮት ላይየ እቃ መደርደሪያ እና መስኮቶች ማሳረፍ በ መጎተት እና መጣል እንደ እርስዎ የ መስኮት አስተዳዳሪ ይለያያል: እርስዎ ማስቻላ አለብዎት የ እርስዎን ስርአት እንዲያሳይ ሙሉ የ መስኮት ዝርዝር ይዞታዎች እርስዎ መስኮት በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ: የ ውጪውን ክፈፍ ብቻ ከ ማሳየት ይልቅ