ባህሪዎች መፈለጊያ

ዝግጁ መለያዎች በ መፈለግ ላይ በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ውስጥ ለ ጽሁፍ ሰነዶች

እርስዎ ጽሁፍ መፈለግ ይችላሉ በ መለያዎች በ ተፈጸመው በ ቀጥታ አቀራረብ ወይንም በ ዘዴዎች: ለምሳሌ: እርስዎ ሲፈልጉ በ ፊደል መለያዎች: ሁሉም ሁኔታዎች የ ነባር ጽሁፉ ፊደል የማይጠቀሙ ይገኛሉ: ሁሉም ጽሁፍ በ ቀጥታ ይገናኛል ከ ፊደል መለያዎች ጋር: እና ሁሉም የ ጽሁፍ ዘዴ ሲቀየር የ ፊደል መለያ ይገኛል

tip

ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ በ ማንኛውም ፊደል በ ስም: ይጫኑ የ አቀራረብ ቁልፍ በ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ከ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ


note

እርስዎ መለያዎች ከ መረጡ በኋላ እርስዎ የሚፈልጉትን በ አንቀጽ ዘዴዎች ሳጥን ውስጥ በ ሌሎች ምርጫ ቦታ በ LibreOffice መጻፊያ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ይቀየራል ወደ ዘዴዎች ማካተቻ


note

እርስዎ ጽሁፍ መፈለግ ከ ፈለጉ በ መለያ የ ተሰናዱ በ ቀጥታ አቀራረብ እና ዘዴዎች: ይምረጡ የ ዘዴዎች ማካተቻ ሳጥን


note

የ መፈለጊያ መመዘኛ ደንብ ለ ባህሪዎች ከ ታች በኩል ተዘርዝሯል በ መፈለጊያ ሳጥን ውስጥ


ሁሉንም የ ተቀየሩ ፊደሎች ለ መፈለግ

  1. ይምረጡ ማረሚያ - መፈለጊያ & መቀየሪያ

  2. ማጽጃ ከ መፈለጊያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ አስፈላጊ ከሆነ

  3. ይጫኑ ባህሪዎች

  4. ባህሪዎች ንግግር ውስጥ ይምረጡ የ ፊደል ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ እና ይጫኑ እሺ

    መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ውስጥ አሁን ማንበብ ይችላሉ "ፊደል" ከ ታች ከ መፈለጊያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ

  5. ይጫኑ ቀጥሎ መፈለጊያ

በ ሁሉም ቦታ ፊደል መቀየር በ ተፈጸመበት: አንዱን በ ቀጥታ ወይንም ተገቢውን ዘዴ በ መመደብ ይገኛል

እንደ ነበር ለ መመለስ መፈለጊያ & መቀየሪያ ዘዴ

ፍለጋውን ለ ማስቆም የ አሁኑን መለያ እንደ ነበር ይመልሱ የ መፈለጊያ & መቀየሪያ ንግግር ወደ መደበኛ ዘዴ ይቀይሩ

Please support us!