ሰነዶች ማስቀመጫ በ ሌላ አቀራረብ

  1. ይምረጡ ፋይል - ማስቀመጫ እንደ ይታይዎታል ማስቀመጫ እንደ ንግግር

  2. ማስቀመጫ እንደ አይነት ወይንም የ ፋይል አይነት ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የሚፈልጉትን አቀራረብ ይምረጡ

  3. ስም ያስገቡ በ ፋይል ስም ሳጥን ውስጥ እና ይጫኑ ማስቀመጫ

እርስዎ ከ ፈለጉ የ ፋይል ንግግር እንዲያቀርብ ሌላ አይነት የ ፋይል አቀራረብ እንደ ነባር: ይምረጡ የ - መጫኛ/ማስቀመጫ - ባጠቃላይ ነባር የ ፋይል አቀማመጥ ቦታ ውስጥ

Please support us!