LibreOffice 7.3 እርዳታ
ይክፈቱ ሁለቱንም የ ጽሁፍ እና የ ሰንጠረዥ ሰነድ
ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ከ ወረቀቱ ላይ ይምረጡ
በ ተመረጠው ቦታ ላይ ይጫኑ በ አይጥ መጠቆሚያው ቁልፍ: ተጭነው ይያዙ የ አይጥ ቁልፍ ለ ተወሰነ ጊዜ: እና ከዛ ይጎትቱ ወደ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ
እርስዎ ወረቀት ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ መጠቆሚያውን ያድርጉ: እና የ አይጥ መጠቆሚያውን ይልቀቁ: ወረቀቱ ይገባል በ OLE እቃ ቦታ ውስጥ
መምረጥ እና ማረም ይችላሉ የ OLE እቃ በማንኛውም ጊዜ
የ OLE እቃ ለማረም ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በላዩ ላይ
በ አማራጭ: ይምረጡ እቃ እና ይምረጡ ማረሚያ - እቃ - ማረሚያ ወይንም ይምረጡ ማረሚያ ከ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ እቃውን ማረም ይችላሉ በራሱ ክፈፍ ውስጥ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ: ነገር ግን ለ እርስዎ ይህ ምልክት እና ዝርዝር ትእዛዝ ይታያል ለ ሰንጠረዥ የሚያስፈልግ
ይምረጡ መክፈቻ ለ መክፈት የ ሰነዱን ምንጭ ከ OLE እቃ