ስእሎች ኮፒ ማድረጊያ በ ሰነዶች መካከል

እርስዎ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ንድፎች ከ አንድ ሰነድ ውስጥ ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ በ መጎተት-እና-በመጣል: የ እርስዎን ሰነድ ማተም ከፈለጉ: እባክዎን የ ኮፒራይት ሕጎችን ይመልከቱ እና የ ደራሲዎቹን ፍቃድ ያግኙ

  1. ሰነድ ይክፈቱ እርስዎ ማስገባት ለሚፈልጉት የ ንድፍ እቃ

  2. ሰነድ ይክፈቱ እርስዎ የ ንድፍ እቃ ኮፒ ማድረግ ከሚፈልጉበት

  3. ይጭኑ በ ንድፍ ላይ ተጭነው ይዘው የ ቂልፍ: ለ መምረጥ ምንም hyperlinks ሳይፈጽሙ የሚያመሳክረውን

  4. የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይያዙ እና ትንሽ ይቆዩ እቃው ኮፒ እስከሚደረግ ድረስ ወደ ውስጣዊ ማስታወሻ

  5. ይጎትቱ ንድፍ ወደ ሌላ ሰነድ ውስጥ

  6. የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ የ ግራጫ ጽሁፍ መጠቆሚያ ቦታውን ሲያሳይ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን የ ስእል ኮፒ

  7. ንድፉ ተገናኝቶ ከሆነ ከ hyperlink ጋር: ንድፉ አይገባም የ hyperlink እንጂ

መጎተቻ እና መጣያ በ LibreOffice ሰነድ ውስጥ

ኮፒ ማድረጊያ የ ሰንጠረዥ ቦታዎችን ወደ ጽሁፍ ሰነዶች

ንድፎችን ከ አዳራሽ ኮፒ ማድረጊያ

ንድፎች ወደ አዳራሽ መጨመሪያ

Please support us!