LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ንድፎችን ማስቀመጥ ይችላሉ በ ሰነድ ውስጥ እና በ HTML ገጽ ውስጥ ከ አዳራሽ ውስጥ በ መጎተ-እና-በመጣል
የ አዳራሽ ገጽታ ማሳያ እርስዎ ንድፍ መጨመር የሚችሉበት
የ አይጡን መጠቆሚያ ከ ንድፍ በላይ ያድርጉ: ቁልፉን ሳይጫኑ
የ አይጥ መጠቆሚያ ከ ተቀየረ ወደ እጅ ምልክት: ንድፍ የሚያመሳክረው ወደ hyperlink ነው: እንዲህ በሚሆን ጊዜ: ይጫኑ ንድፍ ተጭነው ይዘው
ቁልፍ ለ መምረጥ ሳይፈጽሙ እያንዳንዱን አገናኝየ አይጥ መጠቆሚያው ወደ እጅ ምልክት ካልተቀየረ: እርስዎ በ ቀላሉ ይጫኑ በ ንድፉ ላይ ለ መምረጥ
አንዴ ንድፉ ከ ተመረጠ በኋላ: የ አይጥ ቁልፉን ይልቀቁ: ይጫኑ እንደገና በ ንድፉ ምስል ላይ: የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይዘው ከ ሁለት ሰከንዶች በላይ: የ ንድፉ ምስል ኮፒ ይደረጋል ወደ ውስጣዊ ማስታወሻ
የ አይጥ ቁልፍ ሳይለቁ: ንድፉን ወደ አዳራሽ ውስጥ ይጎትቱ