LibreOffice 24.2 እርዳታ
እርስዎ ንድፍ ከ ጎተቱ ከ አዳራሽ ውስጥ ወደ ጽሁፍ: ሰንጠረዥ: ወይንም ማቅረቢያ ሰነዶች ውስጥ: ንድፉ በ ቀጥታ ይገባል
እርስዎ ከ ለቀቁ ንድፍ በ ቀጥታ በ መሳያ እቃ ላይ እባክዎን የሚቀጥለውን ያስታውሱ:
እርስዎ ካንቀሳቀሱ ንድፍ (ምንም ቁልፍ ሳይጫኑ ይጎትቱት: ስለዚህ ሌላ ተጨማሪ ምልክት አይታይም ከ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ): ባህሪው ብቻ ኮፒ ይደረጋል ከ ንድፍ እና ይፈጸማል ወደ መሳያ እቃ እርስዎ የ አይጥ መጫኛውን በሚለቁ ጊዜ
እርስዎ ንድፍ ኮፒ ካደረጉ (ይጎትቱት ተጭነው ይዘው የ
ቁልፍ: በ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ የ መደመሪያ ምልክት ይታያል) ንድፉ እንደ እቃ ይገባልእርስዎ ከ ፈጠሩ የ hyperlink (ይጎትቱ ተጭነው ይዘው የ Shift እና
አገናኝ ቀስት ይታያል ከ አይጥ መጠቆሚያው አጠገብ) የ መሳያ እቃ ይቀየራል በ ንድፍ ከ አዳራሽ ውስጥ: ነገር ግን ቦታው እና መጠኑ የ ተቀየረው መሳያ እቃ እንደ ነበር ይቀራል