መጎተቻ እና መጣያ በ LibreOffice ሰነድ ውስጥ

በርካታ ምርጫዎች አሉ እቃዎችን ለማንቀሳቀስ ወይንም ኮፒ ለማድረግ መጎተቻ-እና-መጣያ በ መጠቀም: የ ጽሁፍ ክፍሎች: እቃዎች መሳያ: ንድፎች: መቆጣጠሪያዎች መፍጠሪያ: hyperlinks: የ ክፍል መጠኖች: እና በርካታ ተጨማሪ ማንቀሳቀስ ወይንም ኮፒ ማድረግ ይቻላል በ አይጥ ቁልፍ

ያስታውሱ የ አይጥ ጠቆሚያ ቁልፍ የ መደመሪያ ምልክት ያሳያል ኮፒ በሚያደርግ ጊዜ: እና የ ቀስት ምልክት በሚፈጥር ጊዜ አገናኝ ወይንም hyperlink

የ አይጥ መጠቆሚያ

መግለጫ

በ አይጥ መጠቆሚያው ዳታ ማንቀሳቀሻ

ማንቀሳቀሻ

በ አይጥ መጠቆሚያው ዳታ ኮፒ ማድረጊያ

ኮፒ በማድረግ ላይ

በ አይጥ መጠቆሚያው አገናኝ ማስገቢያ

አገናኝ በ መፍጠር ላይ


ከ ተጫኑ ወይንም Shift+ የ አይጥ ቁልፍን እየለቀቁ መቆጣጠር ይችላሉ እቃው ኮፒ: ማንቀሳቀሻ: ወይንም እንደ አገናኝ እንደሚፈጠር

Icon Drag Mode

እቃዎች ከ ጎተቱ ከ መቃኛ ውስጥ መወሰን ይችላሉ በ መቃኛው ንዑስ ዝርዝር ውስጥ መጎተቻ ዘዴ ምልክት እቃውን ኮፒ: እንደ አገናኝ ወይንም እንደ hyperlink ማስገባት እንደሚፈልጉ

tip

እርስዎ መሰረዝ ይችላሉ የ መጎተቻ-እና-መጣያ ተግባር በ LibreOffice ማንኛውም ጊዜ በ መጫን Esc ቁልፍ የ አይጥ ቁልፍ ከ መልቀቅዎት በፊት


Please support us!